Fun zone


2124 Members

This is my new famly
ONLY pic & video

@Amanstarboy
@yosamlach

ለማንኛዉም አስተያየት / @pawuli
ለ ማንኛዉም ማስታወቂያ / @pawuli

More vine😀👇👇
Youtube link https://www.youtube.com/watch?v=phBKS2cku-Q ⓈⓊⒷⓈⒸⓇⒾⒷⒺ 🆕
{links} {LinksTitle}
{/links}
Today Views : 1
Yesterday Views : 1
One Year Views : 45
Happy father Day😍
2019/06/16 18:15
#ለብሄራዊ_ፈተና ኢንተርኔት ከዘጉ #ለብሄራዊ_ምርጫማ ጉሮሯችንን ሳይዘጉ አይቀሩም!!
2019/06/14 21:06
​​at always ur host aman..... backk😱😱😱😱😱😱😱😱
2019/06/10 12:50
⁠ምን ሆነናል ፍቅር ይሻለናል አንጋፋዉ ና ተወዳጁ ፀጋዬ እሸቱ ከስለሺ ደምሴ በመሆን " ምን ሆነናል ፍቅር ይሻለናል "
2019/06/10 02:13
👥አባላት ለማብዛት በምናደርገው የማስታወቂያ ልውውጥ እንደሰለቻቹ እናውቃለን #ይ_ቅ_ር_ታ እናስተካክላለን🙏
2019/06/08 11:01
አቤቱ መመሳሰል ሰው 😁
2019/06/08 10:05
ይሄ ህዝብ እኮ ፋርማሲ ሄዶ የብጉር ማጥፊያ መድሐኒት ከብጉራም ሴት የሚገዛ ነው። 🤓🤓🤓 @pawawawa
2019/06/08 09:52
@pawawawa GYM ልትመዘገብ ሄደህ መመዝገቢያ 2000 ብር ሲልህ .. እኔ 2000 ብር ቢኖረኝ በልቼ አልለወጥም ነበር እንዴ 😁😂
2019/06/08 09:52
"ቴሌግራም የምገባዉ ያንተን ቻናል ለማንበብ እና ባሌን ለማናገር ብቻ ነዉኮ። ቀኔን ብሩህ ስለምታደርገዉ አመሰግናለሁ" አላለችም 😁😁😁😂😂 ማነሽ ወይዘሪት ባለ ባል ጆሮዬን ባሌ ባሌ እያልሽ ካላደማሽዉ ጣጣ የለዉም ምሽትሽንም አደምቃለዉ ስጋት አይግባሽ 😉😉😉 😁😁😂😂😂 @pawawawa
2019/06/08 09:51
😍🇸 🇺 🇧 🇸 🇨 🇷 🇮 🇧 🇪😍
2019/06/06 15:50
👆Gays adiss youtube kefchi new more vine plz🙏 👉ⓈⓊⒷⓈⒸⓇⒾⒷⒺ👈 yargu
2019/06/06 15:39
Mebrat hayl meseso tesebro keyrolen des sil👏👏 ende chersu mebrat meto znab ayzenbb meselachu😔 @pawawawa
2019/06/06 08:17
ባልና ሚስት ተጣልተው ለፍቺ ፍርድ ቤት ይቆማሉ ዳኛው፦ 3 ልጆች አሏችሁ እንዴት ነው የምትካፈሉት? ባል ናሚስት ለብዙ ግዜ ከተማከሩ በዃላ፤ 'የተከበረው ፍርድ ቤት ፤ አንድ ልጅ ጨምረን ቀጣይ አመት ለመመለስ ተስማምተናል።' * * * * * * የሚገርመው ከ 9ወር በዃላ መንታ ተገላግላ አረፈችው።😆😆 መቼ ይፋቱ ይሆን።፨፨፨፨ 👍 እና share ግድ ነው
2019/06/05 22:58
የመብራት ሃይል ሰራተኛ ምግብ አዞ... መብራት ሲጠፋ ኧረ አፍጥኝሁ አለቃየ ገባ ማለት ነዉ 🙆‍♂🤣🤣
2019/06/05 20:08
ቡንዬ ሳንጅዬ የሚሉ ቺኮችን "በጨዋታዉ penality ነበረ እንዴ?" ስትላቸዉ "አይይ አልነበረም። ጉዳት ላይ ነዉ መሰለኝ አልተሰለፈም። ቆይ ፔናሊቲ አዲሱ ከናይጄሪያ የፈረመዉ ተጫዋች ነዉ አይደል?" ይላሉ Tuy @pawawawa
2019/06/04 22:33
#ባል ፦ ሳትደብቂ ንገሪኝ እስካሁን ከስንት ወንዶች ጋር ተኝተሻል? #ሚስት ፦ ካንተ ጋር ብቻ #ባል ፦ በእውነት ? #ሚስት ፦ በእውነት ሌሎቹማ መች ያስተኙኛል😂😂😂 እንዴት ትተኛ ያው ልሽለሻ ነዋ😂😂.. share and join @pawawawa
2019/06/02 17:50
😂😘fun time❤️😍 #ቂሊንጦ እስር ቤት_ያለውን ጓደኛዬን ልጠይቅ ሔጄ🚶 ምን ላምጣልህ ስትለው......? ፡ ፡ ፡ 🦁🦁🦁 #አንበሳ_ቢራ 🦁🦁🦁 @pawawawa
2019/06/02 09:50
የሴት ልጅ የስልክ contact ዝርዝር Abela Abdiye Abeniye Abrishye ATMye 😘 Beziye 👸 Babaye (or Babiye) 💋 Cousinye 😍 Dadiye Daviye Dagi (ይሄ ከሁሉም ቺኮች contact ዉስጥ ቢያንስ 1 አይጠፋም) Efaye Eluye 😇 Fonkaye Kiraye Mikiye (እሄም አይጠፋም 🤣) 4353 Fr744 Momiye Natiye Richo Mare 👩‍❤️‍👩 7568 Sami Sponser 1 Sponser 2 Sponser 3 . . . Sponser 11 😂🤣🤣😂🤣 Sikuare 😁😂 Teddye Tesfish (the bajaj or taxi guy) 😂 Wondime Zeddisha የወንድ ልጅ የስልክ ቁጥር ዝርዝር Unknown 1 Unknown 2 Abdu Mechanic Alex Dish Betty DZ Betty Adama Betty Hawassa Betty 6 Kilo Betty Mexico Betty Saris Betty Gonder Debela Unknown Efrem Duriye Kirubel Faraw Oliyad Domaw Merry Keyo Merry Kecho Merry Mare Merry Shiro Meda Merry XXX Merry Sebeta Mahi Shafada Maki Bole Maki XXX2 Mom Enate (lela mom alende? 😁) Project 1 Project 2 Ruta Gerji Ruta Dire Ruta Sidama 😂🤣 Redi Mekelle Samri Jemo 1 🙈😂 Samri Jemo 2 🙈😂 Tihut Farawa Titty Tits 😁🤣 Veronica XXX3 Wanawa Miste ❤️❤️ Yenewa 😍❤️❤️ ( የዋናዋ ሚስቴ ሁለተኛዉ ቁጥር ነዉ 😂😁) Zaki Lebaw 😂 forward በማድረግ ፈታ በሉበት። #ለጨዋታዉ_ድምቀት @pawawawa
2019/06/02 02:32
🔖ስልኩን "Flight mode ✈" ላይ አድርጎ ወደ ላይ የወረወረው ልጅ ስራ አጊኝቶ ይሆን ¿¡ 😂😂😂😂 ብቻችሁን አትሳቁ share @pawawawa
2019/06/01 12:07
ለምትወዳት ልጅ ጄኔሬተር ገዝተህ ስጣት... ስልኳን ቻርጅ አድርጋ መልሳ ከደወለችልህ ያንተ ናትና አጥብቀህ ያዛት ተንከባከባት ካልደወለችልህ ግን ሲጀመርም ያንተ አልነበረችምና ሄደህ ጄኔሬተሩን ተቀበላት በዚያዉም ጎረቤት ሌላ ቺክ መኖሯን አጣራ 😂😁😁😁😁😂😁😂😁😁😁
2019/06/01 12:05
ታክሲ ላይ ነው ረዳቱ ከኋላ ጀምሮ ሒሳብ እየተቀበለ መጣና ጋቢና ጋ ደረሰ ረዳት➡ ጋቢና መልስ የለም ረዳት➡ ድጋሜ ጋቢና አሁንም መልስ የለም ከዛ ነካ ነካ አርጎ "እርሶን ነው ጋሼ" ሰውዬዉ➡ ታዲያ ስም አስተካክለህ አትጣራም እንዴ የኔ ስም #ጋቢሳ እንጂ #ጋቢና ነው እንዴ 😂😂😂😂 4best funy jocks Join 💥💥💥💥💥 4more Share to ur friends
2019/06/01 11:59
🌏💥☀️💥☀️💥☀️💥☀️💥☀️💥☀️💥☀️⚡️ 🌎የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ቀጥሎ የሚመጣውን ይመልከቱ አንድ ጊዜ ብቻ። …………..🌹. ……..🌹………🌹 …..🌹……………🌹 …🌹………………..🌹 ..🌹………………….🌹 .🌹……………………🌹………🌹….🌹 🌹…………………….🌹…🌹………..🌹 .🌹…………………….🌹……………….🌹 ..🌹…………………….🌹…………….🌹 …🌹…………………………………🌹 …..🌹…………………………….🌹 ……..🌹………………………🌹 ………..🌹………………….🌹 ……………🌹……………🌹 ………………🌹……….🌹 …………………🌹…..🌹 ………………….🌹..🌹 ……………………🌿 ……………………🌿 …………………..🌿 ……………………🌿 ……………………..🌿 ………………………..🌿 …………………………..🌿 ……………………………🌿 ………………………….🌿 ……………………….🌿 ………………………🌿 …………………….🌿 🌎ማስጠንቀቅያ🌎 ልብ ድካም ካለብክ/ሽ እንዳይነኩት
2019/06/01 11:34
Best of best vine yosi👆😂
2019/05/31 21:22
ክረምት ደርሶ ዉሀ እስኪሞላ ሚያስጠብቁን፤ በጋ ቢሆን . . . . በፈረቃ ተርባይን ግፉ ሊሉን ነበር.....Hooo😏😏😏
2019/05/31 08:42
ግራህን ለመታህ ቀኝህን ስጠዉ! ዞሮ ሲሄድ ቂጡን ዉጋዉ። No more ስፍጥና😀
2019/05/31 08:11
#እናትህ ያልነገረችህ ሚስጥሮች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 1 #ስታረግዝህ መታመሟን 2 #ስታረግዝህ ምግብ መተዋን 3 #ስታረግዝህ እንቅልፍ ማጣቷን 4 #ስትወልድህ መድማቷን 5 #ስትወልድህ ማማጧን 6 #ስታለቅስ ማባበሏን 7 #ተኝተህ አንተን መጠበቋን 8 #አንዳች ነገር ሲነካህ እኔን ልጄን ማለቷን 9 #የራሷን ኑሮ ትታ ላንተ መኖሯን 10 #ዛሬን እንኳን አድገህ ላንተ መሳሳቷን
2019/05/30 20:53
👉 @Huhuhuuu_bot እች ቦት First ቦቴ ናት ትንሽ ዘና ታረጋለች መናደድ አይቻልም ላናደዳችሁ ሰው ላኩለት ዘና ይላል 😂 ሰው ደሞ አበረታቱ ኮሜንት ስጡ
2019/05/29 23:24
When ሰፈር ውስጥ በጣም #የምትጠሏት_ልጅ 2 በረኪና ጠጥታ መትረፏን ስትሰማ.. እንደው ምን ይሻላል ይሄ #የምርት_ጥራት_ችግር 😁😂 ከተመቻቹ JOIN As
2019/05/29 23:21
ትላንት ማታ ፈጣሪን Fake የሆኑ ነገሮችን ከ ህይወቴ እንዲያስወጣልኝ ለመንኩት🙏 እሁን Abibas ጫማዬን ማግኘት አልቻልኩም😭😭😭😭 ከተመቻቹ JOIN As
2019/05/29 23:20
#Telegram ላይ የሴቶችን ስልክ የሚጠይቅ ወንድ በጣም ነው የሚደብረኝ😏.... ሴቶችዬ በዚ ጉዳይ ላይ መወያየት ስለምፈልግ ስልካችሁን ላኩልኝ🙈😁 🎃At @yosamlach share to ur friends Join @pawawawa •═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•
2019/05/29 03:01
"እኔ የማገባው የመኪና በር 🚘እየከፈተ የሚያስገባኝን ወንድ ነው " ያለችው ቺክ..#ከወያላ መውለዷን ሰማን ። ጌታኮ ሰሚ ነው !!🙈😂 ከተመቻቹ 👍👍👍👍👍👍
2019/05/29 02:58
Watch "Ethiopia: ጅንኑ ክፍል 3 - Jininu Part 3 New Ethiopian Comedy 2019" on YouTube https://youtu.be/YkkptSv8F80
2019/05/28 22:08
በተከታታይ 2 ቀን መብራት ሳይጠፋ 🙈ሲቀር መብራት ሃይል ትደዉልና ሄሎ! በቃ ስራ አትገቡም ማለት ነዉ?🤣
2019/05/28 17:05
#እኔ: እንቆቅልህ #Friend: ምን አውቅልህ . #እኔ: ለሕንድ #Bollywood ለአሜሪካ #Hollywood ለናይጄሪያ #Nollywood ለኢትዮጵያ #????? #Friend: እንዴ #Nurowood ነዋ🤷‍♂
2019/05/28 00:27
ማዘር ፀጉርህን ተስተካክለህ ና ብላ እምቢ ብለሀት በነጋታው ፀጉርህን ስትይዘው ፏ ያለ መላጣ ሆኖ ስታገኘው ፈጣሪ ሆይ ቂጥህ ነው በለኝ🙏 😂😂😂😂😂😂😂😂 Sponsered By @pawawawa 😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅 @pawuli @yosamlach @amanstarboy የምን አይቶ ዝም ማለት😳 ሌሎችም join እዲያደርጉ Share 😘 Share 😘 Share😘
2019/05/28 00:22
የመርሳትን ችግር ለማስወገድ የሚረዱ 100 አይነት ዘዴዎች የሚል መፅሐፍ ገዝቼ... : እዛው የገዛሁበት ቦታ #ረስቼው_መጣሁ
2019/05/27 10:24
ከመብራት መጥፋት ይልቅ የቻናልህ ቀልድ መጥፋቱ ያሳስበኛል... እስኪ የቀልድ መጥፋት ያሳሰበው እጁን ያውጣ✋
2019/05/27 10:21
እኔ በዚህ መብራት💡 ለይ ተስፋ የቆረጥኩት🤔😓 መብራት ሀይል ጊቢ🏢 ጀነሬተር ቆሞ ሳይ ነው😣😭
2019/05/27 10:18
#መብራት በፈረቃ ስለሆነ ፀጉርህን ቦሌ ተጀምረህ ፊኒሺንግ አስኮ ላይ እየሆነ ያለበት ሁኔታ ነወሰ ያለው 😁😂
2019/05/25 22:25
ቀኑን ሙሉ መብራት ሳይጠፋ ውሎ መብራት ሀይል የሚሰራው ባል አምሽቶ በር ሲያንኳኳ ሚስት Be like . . . . ዛሬ ስራ እንዳልገባክ አውቃለው የት ነው የዋልከው?😡😂😂
2019/05/25 22:15
"Online የመሆኔ ምክንያት አንቺ ነሽ" ብሎ አንዱ text ሲልክላት “Brother አናዉቅም እንዴ? Online የመሆንህ ምክንያት እኔ ሳልሆን ከmother ስልክ የሰረቅካት አምስት ብር ናት... ስለዚህ እኔን ለቀቅ አርገህ motherን አመስግን” አለችዉ። ምፅፅፅ! ሚስኪን 😁😂😂😁😁😁😂😂😁
2019/05/25 22:04
👨‍⚕ሀኪም - ጉበትህ በጣም ተጎድቷል መጠጥ ትጠጣለህ? 😷ታካሚ - ካላስቸገርኩህ እሺ 👍👍😂😂
2019/05/25 22:02
ቺክ ጀንጅነህ ጀንጅነህ እንገናኝ ስትላት “እሺ” ብላህ “ቦታዉ የት ይሁን?” ስትላት ግን “እኔንጃ my be መገናኛ Friends Zone Cafe ይሁን?” ካለችህ #My_Brother ዝለላት... አታስቀይማት አትጨቃጨቃት ዝም ብለህ ብቻ ላሽ በላት እመነኝ ሌላ ቀን ታመሰግነኛለህ 😂😁😂😁😂🤣😂
2019/05/25 21:59
ሰላም is all we need!!! ታማኝ በየነ👍
2019/05/24 23:48
1