Tokicho official


792 Members

ይህ የተዋናይት እና የድህምፃዊ ቶኪቾ የቴሌግራም ቻናል ነው።
በየቀኑ ፎቶዎችን ለማየት እና አዳዲስ መረጃ ለማግኘት ይቀላቀሉን።
👇👇👇
ፍቅር ያሸንፋል
👇👇👇
Ethiopia 💚💛❤️️
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
@Tokichew
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
{links} {LinksTitle}
{/links}
Today Views : 28
Yesterday Views : 0
One Year Views : 31
​​┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»🌺̶̥✽̶┉┉┄┄ @officialTokicho #ፍቅር_ምንድነው ? በአጠቃላይ ከላይ በጥቂቱ ለመግለፅ እንደተሞከረው ፍቅር ሰፊ ፣ጥልቅ እጅጉን ረቂቅ ስሜት ነው፡፡ ሰዎች ስለተማሩ ፣ሀብት ስላፈሩ ወይም እርቁ ስለሄዱ ፍቅርን ማምለጥ አይቸሉም፡፡ ምክንያቱም ፍቅር ከሰው ልጆች እጅጉን የፈጠነ ፣የቀደመ እና የላቀ ነው፡፡ ፍቅር ትልቅ ሚስጥር ሲሆን ብፅፈው ብፅፈው አይደለም ልጨርሰው ጫፉን እደርስበት ዘንድ አይቻለኝም፡፡መቼ ይመጣል አናውቅም፡፡ ፍቅር ከመሰረቱ ሰላምን ፣ደስታን ፣ይቅርታን ፣መልካም ስተሳሰቦችን በሙሉ በውስጡ የያዘ የሰው ልጆች ሀያል ተሰጦ ነው፡፡ ስለፍቅር እጅግ ጥቂቱን አልኩ እንጂ ገና ብዙ ያልዳሰስናቸው ነገሮች አሉን ስለ ፍቅር ብዙ እይወሪን አብረን እንቀጥላለን ፡፡ ለፍቅር ፣በፍቅር ፣ስለ ፍቅር እንኑር! ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,, ••●◉Join us share◉●•• ╔═══❖•❤️❤️•❖═══╗ ❤️@officialTokicho❤️ Join&share ╚═══❖•😁😁•❖═══╝ @officialTokicho
2019/08/22 23:41
♡~ፍቅር ምንድነው?~♡ : ፡ ፡ @officialTokicho ☞ተማሪ፡ - መምህር ፍቅር ምንድን ነው? : ☞መምህር፡ - አሰብ አደረጉና ፍቅርን ለማስረዳት አንድ የቤት ስራ ልስጥህ ዛሬ ከትምህርት መልስ ወደ አንድ የስንዴ እርሻ ቦታ ሂድ ከዛም እርሻ ውስጥ መርጠህ ትልቅ የሆነውን ስንዴ ይዘህና ግን መጀመሪያ ከያዝክው ስንዴ የተሻለ ስታገኝ በእጅህ የያዝከውን ስንዴ መጣል አለብህ ተመልሰህ ማንሳት ክልክል ነው፡፡ ፡ ☞ተማሪው፡- ወደ ስንዴው ማሳ ሄደ የመጀመሪያውን ስንዴ አነሳ ትንሽ ሄድ ሲል ሌላ አገኘ አሁንም ሲፈልግ ሌላ አገኘ እንዲ እንዲ እያለ ሲጥል ሲያነሳ ቆይቶ በመሐል ቆም ብሎ ሲያስብ እስካሁን ሲያነሳቸው በነበሩት ስንዴዎች መካከል ምንም ልዩነታቸው አልታይ አለው በከንቱ ጊዜውን ማቃጠሉ አናዶት ባዶ እጁን ወደ መምህሩ ተመለሰ፡፡ ፡ ☞መምህር ፡ - ትልቁን ስንዴ አገኘህ ፡ ☞ተማሪ፡ - መምህር በከንቱ ነው ሳነሳ ስጥል የዋልኩት ሁሉም ስንዴዎች ያው ናቸው፡፡ ፡ ☞መምህር፡ - ፍቅርም እንዲህ ነው በጅህ የያዝካትን መርጠህ ከያዝክ በኋላ ሌላ አዲስ ስታይ ታምር አለች አዲሶን ከያዝክ በኃላ ሌላ አዲስ ስታይ እሷም ታምር አለች አንተ የተውካትን ሌላ ይዞት ስታይ ያኔ በቁጭት ትቃጠላለህ ከመጀመሪያዎ የተለየ ሌላ ፍቅር ከአዲሷ አይዝህም:: ፡ "ፍቅር ማለት መጀመሪያ አይተህ ከወደድካት ጋር የሚሰማህ ስሜት ነው ከዛ በኃላ የምታገኘው ፍቅር ሳይሆን ወረት ነው ፍቅር የሚይዝህ አንዴ ነው፡፡" በሚል መለሰለት፡፡ ፡ ♡ ♡** ♡ ♡ *♡ ♡♡ ♡ : ህይወት ጉዞ ሲሆን ይህን ጉዞ ጣፋጭ የሚያደርገውና ትርጉም የሚሰጠው ደግሞ ፍቅር ነው፡፡ ፡ ለሁላችንም ከወረት የጸዳ ንጹህ ፍቅር ይስጠን 😊😊😊😊❣ @officialTokicho share & join በማድረግ አላፊነቶን ይወጡ፡፡ 👇 👇 👇 @officialTokicho
2019/07/31 08:23
እውነተኛ አጭር ታሪክ ሊነበብ ይገባል፡፡ በአንድ የአውሮፓ አገር ውስጥ አንድ አዛውንት ምንም ምግብ ሳይሰጠው እንዳይበላ በመከልከል በረሃብ እንዲሞት ተፈረደበት እስር ቤት ታሰረ፡፡ የተፈረደበት ቅጣት በጣም የከፋ በመሆኑ አዛውንቱም የሚሞትበትን ቀን ይናፍቅ ነበር፡፡ #ይህ አዛውንት አንድ ሴት ልጅ ነበራቸው ይቺህ ሴት ልጅ አባቷ እስኪሞት ድረስ በየቀኑ አባቷን እድትጠይቀው እንዲፈቀድላት ትጠይቃለች ግን እሷም የተፈቀደላት ምንም አይነት ምግብ አለመያዝዋን ካረጋገጡ በኃላ ነበር እንድታየው የሚፈቀድላት ሁል ጊዜ ያለምግብ አባቷን በዚ ሁኔታ ማየት አልቻለችም አባቷ ምግብ ካለገኘ ወደሞት እየተጠጋ መሆኑን እንደሆነ ስታውቅ ጭንቀቷ እየጨመረ አባትዋን በረሃብ እንዲሞት ማጣት ስላልፈለገች በይህወት እንዲቆይ አባትዋን በየቀኑ በድብቅ የጡትዋን ወተት ትመግበዋለች አባትዋም በህፃንነቱ የናቱን ጡት እንደጠባ በአዛውንት እድሜው የልጁን ጡት በመጥባት ህይወቱን ከመሞት አቆይታል ከብዙ ቀናቶች በዋላ ሰውየውን ሲያዩት አልሞተም እነሱ እንዳሰቡትም በምግብ ማጣት አልተጎሳቆለም ፡፡ የፀጥታ ጠባቂዎችም በጥርጣሬ ይመለከትዋት ጀመር እና ልጁም የልጅዋን ወተት ላአባቷ እያጠባች መሆኑን ሲደረስባት የአባትዋን ጉዳዪ ወደ እሷ እንዲዘዋወር ይደረጋል እስዋ ትከሰሳለች ቢሆንም ግን አባትዋን ለማዳን የተጠቀመችው ነገር እና እራስ ወዳድ አለመሆንዋ የሀገር መሪውን ልብ ስለነካው በጣም አዝኖ እስዋንም በነፃ እንድትለቀቅ እና የአባቷን ነፃነት በዚህ መልኩ አግኝታ በህይወት እንዲኖር አደረገች፡፡ አንዲት ሴት በፍቅር እና በመሰዋሀት የተሞላች ናት ምንም እንኳን በህይወታ ውሳጥ የምትጫወተው ሚና ቢኖርም ምንም እንኳን ሴት ልጅ ስትናደድ ስሜታዊ ነገሮች ብታረግም #ሴት ልጅ ፍቅር ናት........ብላሃተኛ ናት በፍቅር ከተመለከትካት ፍቅር ከሰጠሃት 10 እጥፍን ትሰጥሃለች ለምሳሌ ትንሽ ነገር ሰጥተሃት ልጅን የሚያል በረከት ትሰጥሃለች #ሴት ልጅ 👇 #እናት #እህት #ሚስት ናት......... #ለሴት ልጅ ክብር የለው join እና share በማድረግ ያሳይ 👉 Join @officialTokicho
2019/06/08 23:03
ልብ ብለው ያንብቡት . . . 3 ዛፎች ነበሩ 2ቱ የቆሙ ሲሆኑ አንዲ ግን የወደቀ ነበር ከእለታት አንድ ቀን እኚ ዛፎች የህይወት እልማቸውን ይነጋገሩ ጀመር ፡፡ #አንደኛው ዛፍ እኔ ሳጥን ሆኜ የአለም ውድ ውድ እቃዎች እዲቀመጡብኝ ጥልቅ ምኞቴ ነው፡፡ አለ #ሁለተኛው ቀበል አድርጎ እኔ መርከብ ሆኜ የአለም ነገስታት እንዲጓጓዙብኝ እና እንዲፈነጩብኝ እፈልጋለው፡፡ አለ #ሶስተኛው ደግሞ እኔ መድሀኒት ሆኜ ብዙዎችን ማደን ከቻልኩ ከዛ በላይ ምንም ኣልፈልግም፡፡ አለ ሶስቱም ህልማቸውን አውርተው ሲጨርሱ ዛፎ ቆራጮች መጡ፡፡ የወደቀውን ዛፎ ይዘውት ሄዱ እሱም ሳጥን መሆን የህይወት ፍላጎቱ ቢሆንም ጠርበው የከብቶች መመገብያ አድርገው ሰሩት፡፡ ሁለተኛውንም መተው ቆርጠው ለጀልባነትም አዋሉት፡ መርከብም የመሆን ምኞቱም ባክኖ ቀረ፡፡ ሁለቱም ዛፎች ተናደዱ ህልማቸው የተጨናገፈም መሰላቸው፡፡ ሶስተኛው ዛፎ ለምንም አገልግሎት ባለመዋሉ እጅጉን አስከፋው፡፡ ከአመታት በኀላ ክርስቶስ እየሱስ ወደ አለም መጣ፡፡ እነሆ በቤተልሄም ቦታ ስላልነበረ በከብቶች በረት ተወለደ፡፡ እናቱ ማርያምም በከብቶች መመገቢያ ውስጥም ጠቅልላ አስቀመጠችው፡፡ የአለም ውድ ነገር ማስቀመጫ መሆን የፈለገው ዛፎም የውድች ውድ የእንቁዎች እቁ የሆነው ክርስቶስ ተቀመጠበት፡፡ ጌታም ሊያስተምር ሲሄድ በታንኳ ተጓዘ ፡ያም ታንኳ የአለም ነገስታት እንዲጓዙብኝ ፈልጋለው ያለው ነበር የነገስታት ንጉስም ተጓዘበት፡፡ ጌታችንም እንዲሰቀል ሲፈረድበት የቀረውን ዛፍ ቆርጠው አመጡ በሱም ሰቀሉት፡፡ ለብዙሆች መዳሀኒት መሆን የፈለገው ዛፍ መስቀል ሆኖ አለም ሁሉ ዳነበት፡፡ ሶስቱም ዛፎች ህልማቸው የተጨናገፈ ሲመስላቸው ፈጣሪ ግን ካሰቡት በላይ አደረገላቸው፡፡ ወዳጆቼ ለኛም ከራሳችን በላይ የሚያስብልን አምላክ አለን፡፡ ህልማችን የተጨናገፈ ቢመስለን አምላክ አብዝቶ ሊሰጠን ስለሆነ ሁሌም በትግስት እንጠብቅ፡፡ ሁላችንም የተፈጠርንበትን አላማ አውቀን ፈጣሪ አምላካችንን እናመስግን፡፡ ለጓደኞቻቹሁ Share share በማድረግ አድርሱ የጌታንም ታምረኝነት ለጓደኞቻችሁ አስተምሩ አላፊነቶንም share በማድረግ ይወጡ እናመሰግናለን፡፡ . . Join @officialTokicho
2019/05/28 13:18
አንድ ታሪክ ላካፍላችው ልጁ ከዋሻው ስር እባቡ እንዳለ አላወቀም ሴቷ ደግሞ ልጁ ላይ የተጫነውን ከባድ ድንጋይ እንዳለ አታውቅም #ሴቷ እንዲህ አሰበች : እኔ ልወድቅ ነው እባቡ እየነደፈኝ ነው ወደ ላይ መውጣትም አልችልም ለምንድነው ኃይሉን ጨምሮ ወደ ላይ የማይጎትተኝ? #ልጁ እንዲህ ያስባል : እኔ በከባድ ህመም ውስጥ ነኝ ነገር ግን ባለኝ ሀይል እየጎተትኩሽ ነው ለምንድነው በሀይል ወደ ላይ ለመውጣት እግሮችሽን የማትጠቀሚው? #የታሪኩ ፍሬ አሳብ : አንተ ሌላው ወገን ላይ የለውን ግፊት አታይም እንዲሁ ሌላው ወገን ደግሞ አንተ ላይ ያለውን ህመም አያየውም፡፡ ይሄ የህይወት ክፍል ነው ፡በስራ ቦታ ፡ በትዳር ላይ፡ በቤተሰብ በጎደኝነት ፡ በፍቅር ህይወት፡ እርስ በእርስ ለመረዳዳት ሞክሩ በተለይ መንገዳችው የተሳሳተ እንዳይሆን እርስ በእርሳችው ተሳሳቡ ተግባቡ ስላነበባችውት ከልብ አመሰግናለው :: share በማድረግ አላፊነቶን ይወጡ Join @officialTokicho
2019/05/18 16:58
@ydyared21: @ydyared21: Watch "Ethiopian Music : Yared Dereje (Wanofi) ያሬድ ደረጄ (ዋኖፊ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)" on YouTube https://youtu.be/enYHSnkYbVk
2019/05/01 17:35
edit photo
2019/04/08 01:26
@Tokicho_Art ❤️•═══•ሠዉ አይናቅም•══•❤️ አንድ ሀብታም ሰው ዘመናዊ መኪናውን አቁሞ ለጉዳዩ ገባ ይላል ጉዳዩን ጨርሶ ወደመኪናው ሲመለስ የአንዱ ጎማው 4 ብሎኖች ተፈተው ተወስዶበት ያያል። ይህኔ ይበሳጭ እና አካባቢው ላይ ዞር ዞር ብሎ ብሎን ፈልጎ ያጣል:: ያኔ መኪናውን ተደግፎ በጭንቀት ቆዝሞ ሳለ አከባቢው ላይ ያለ አንድ እብድ ነገሩን ተከታትሎ ኖሯል ምን ሆነህ ነው ይለዋል ሰውየውም በንቀት አይን አየት እያደረገ የጎማዬ ብሎኖች ተፈተው ተወስዶብኝ ነው እንዳልገዛ አካባቢው ለይ የለም ይለዋል በብስጭት ስሜት ይሄኔ " እብዱ ነው እንዴ ታዲያ ለምን ከ3 ጎማዎች አንድ አንድ ብሎን ፈተህ አራተኛውን ጎማ አታስርም " አለው::ሰውየውም በመገረም ሀሳቡ በጣም አስደሰተው አንዳለውም አደረገ እብዱ ዘዴውን ነገሮት ሊሄድ ሲል ሰውየው " ቆይ አንተ "እብድ "አይደለህ እንዴ አንዴት ይህ ሀሳብ ሊመጣልህ ቻለ ይለዋል እብዱም ቀበል አድርጎ "ታዲያ እኔ " እብድ ነኝ እንጂ ደደብ አይደለሁም" ብሎ ይመልስለታል ፡፡ ብዙዎቻችን ከኛ ዝቅ ያሉ ሰዎች ሲያጋጥሙን ንቀታችን ገደብ የለውም፣ በሁሉ ነገር የምንበልጣቸው ያህል ይሰማናል። 👇👇👇👇 @Tokicho_Art @Tokicho_Art
2019/03/07 10:06
★Mica broye★ @Tokicho_Art
2019/02/23 22:34
👉my sister👈 👉join👈 👉join👈 @Tokicho_Art
2019/01/30 20:25
👉Join👈 👉join👈 @Tokicho_Art
2019/01/27 19:57
👇 ከ አስመራ ቆይታ በዋላ 👇 @Tokicho_Art @Tokicho_Art
2018/11/28 16:30
👉አዳዲስ ፎቶዎችን 👉ታገኛላችው 👇 👉join 👇 @Tokicho_Art @Tokicho_Art
2018/11/05 21:56
@Tokicho_Art አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀 ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም ኢየሱስ ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት join us👇👇👇 👉 @Tokicho_Art 👉 @Tokicho_Art 👉 Join
2018/10/13 16:43
Tøkíchø xø: @Tokicho_Art እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን ፈጣሪ ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤ አውቄ በእህል አስቀይሜ አሳዝኜ አስከፍቼ ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ ይ ቅ ር ታ ጠይቃለው በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣ ስሜታዊ ሆኜም መታግስትን ላስተማራችውኝ በዙሪያየ ያላችው ❤ሁሉ አ መ ሰ ግ ና ለ ው ❣ መልካም አዲስ አመት Join @Tokicho_Art Join
2018/09/06 16:41
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ሠላማችሁ ይብዛ 〰〰〰〰〰 ዛሬ እንግዲህ ጠቃሚ የሆነ ፅሑፍ ላኩላችሁ እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት ስለዚህ ነገር አስብ በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት ይሰማናል??? ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም ለማየት ግን ንቁ ነን መፅሐፍ ቅዱስን ስናነብ ለምን ይደብረናል??? ሌላ መፃህፍትን ስናነብ ግን የሚያስደስተን ስለ እግዚአብሔር የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ ለምን ቀለለብን??? ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው ⏩ ለምን የፀሎት ስፍራዎች አነሱ?? መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች ሲበዙ የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን ??? ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ የሚከብደን??? ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩ 80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም እግዚአብሔር አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን እክዳችኀለሁ ልክ አንድ በር ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል እግዚአብሔር ሁለት በር ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ... እግዚአብሔር አይፎን ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!! ፌስቡክ አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!! ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!! እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!! ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!! ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ✝✝ 5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ 💚💛❤️እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ Artichø official: @Tokicho_Art Share&join
2018/08/23 08:45
Ethio Fegegta™️: #በአንድ ወቅት በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ #አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ #የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ #ልጅ መለሰች"Papa ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ #አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ #በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ #አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" #ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ #የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ #እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ #"አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ #ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ #ዶክተር ሁና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ ✍️ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ #ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ #ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን፡፡ Share and join Tøkichø official: @Tokicho_Art
2018/08/21 07:33
channel create
2018/08/08 19:27
1