Habeshawe


1437 Members

ግራ ገብቶት ቀኝ ከሚያጋባው ቻነላችን ጋር ቤተሠብ ይሁኑ
ሣናሠለች
ፈታ እናረግዎታለን
እሥኪ እቺን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@hebeshawe @hebeshawe
@hebeshawe @hebeshawe
@hebeshawe @hebeshawe
🗣join🙏plz👆👆👆🏼👆🏼👆🏼👆

ለወዳጅ ዘመዶ share በማድርግ ይተባበሩን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
{links} {LinksTitle}
{/links}
Today Views : 1
Yesterday Views : 0
One Year Views : 102
👍ስለ ፍቅር እና ፍቅር ነክ የሆኑ ጥበቦችን ለማዬት ብቸኛው የ Telegram ቻናል █▓▒░ ►Open◄ ░▒▓█ █▓▒░ ►OPEN◄░▒▓█ █▓▒░ ►Open◄ ░▒▓█ █▓▒░ ►OPEN◄░▒▓█    ✌አንድነት ወርቅ ነው ፍቅር የጋራ ነው ህብረት እና ጥምረት መዋደድ ነው ልዩ ሀብት 💟💟💟💟💟💟 💟💟JOIN💞💟 💟💟JOIN💞💟 💟💟JOIN💞💟 💟💟💟💟💟💟
2019/07/23 13:34
በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሠረት አዳዲስና የተመረጡ ቻናሎችን ይዘንላቹ መጥተናል።መርጠው ይቀላቀሉ👇👇
2019/07/23 13:19
#አባት:- ልጄ ማንን ታገባለህ? #ልጅ:- አያቴን #አባት:- አንተ ዶማ እሷኮ እናቴ ናት #ልጅ:- አንተስ ለምን የኔን እናት አገባህ 😇😇😇😆😆😆😆😆😆😆😆
2019/07/23 01:06
በተደጋጋሚ በጠየቃችሁን መሠረት አዳዲስና የተመረጡ ቻናሎችን ይዘንላቹ መጥተናል።መርጠው ይቀላቀሉ👇👇
2019/07/23 00:26
የኛ ቤት ዉሻ ምንም ጥቅም የለዉም! ለምን እንደምናኖረዉ አይገባኝም.... አስቡት እስኪ ሌላ ዉሻ ሁለታችንንም ሲያባርረንና ስንሮጥ 😂😂😁😁😁😂😂😁🤣 @hebeshawe @hebeshawe
2019/07/23 00:00
አምላኬ ሆይ Profile'ን ከሌባ ጠብቅልኝ። #የሚል Profile ሰርቆ ፕሮፋይሉ አደረገው @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/07/22 20:32
👨‍⚕👩‍⚕👨‍⚕👩‍⚕ ለኢትዮጵያ ህክምና ነጭ ከለበሰ ዶክተር ይልቅ . . . . . ነጭ ሽንኩርት ባለ ውለታ ነው !!! 😂😂😂😂 @hebeshawe
2019/07/22 18:47
⭐️road theme⭐️ #road THEME BY? Our channel 🎨 🎨 📱 @hebeshawe 💻 📱 @hebeshawe 💻 Any comment👉 @fdsowha
2019/07/22 15:14
ትሰማለህ? ታያለህ? ትናገራለህ? ትራመዳለህ? #ታዲያ_ፈጣሪህን_አመስግና🙏 @hebeshawe @hebeshawe
2019/07/22 12:10
Lost in translation 😂😂 Vine by Abel Only on @hebeshawe @hebeshawe
2019/07/21 16:09
አንዱ ፍሬንድ የ3 ብር package ገዝቶ #Instagram ሲገባ ቴሌ ምን የሚል ሜሴጅ ቢልክለት ጥሩ ነው... #Dear_Customer_እንዴት_ብትንቀን_ነው
2019/07/21 11:49
የ ATM 💳 ካርዱን አስገብቶ "ቋንቋ ምረጥ" ይለዋል ... "አንተንም ዘረኛ አደረጉህ" 😅👏
2019/07/21 11:48
በፆም ወቅት ሆቴል ገብተህ "ጥብስ አለ?" ስትለው "ቢኖርስ ምን ልትሆን?" የሚልህ ማህብረሰብ ዘንድ #የግብረሰዶም ባንዲራ እያውለበለብክ ብትሄድ #መቃብርህን እየቆፈረ ታገኘዋለህ!!! #እያየህ_ግባበት !!!
2019/07/21 11:48
more 👇👇 @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/07/19 15:33
▫️▫️ብሶት የወለደው ፖስት▫️▫️ 🌧ዝናብ ጠብ ማለት ሲጀምር መብራት ሮጦ የሆነ ቦታ የሚጠለል እየመሰለኝ ነው ‼️ @hebeshawe @hebeshawe
2019/06/01 11:12
ዶ/ር አብይ ግን ለምን ቶሎ ቶሎ ከሀገር እንደሚወጣ ታውቃለህ ሀገር ውስጥ መብራት ስለሌለ ስልኩን ቻርጅ ለማድረግ😁😂😂😂😂😁 🤝 Sponsered By @hebeshawe
2019/05/31 14:16
#ስልክ_ስንደውል_የምናናግረው_ደቂቃ ወንድ ለ ለወንድ! 00:00:59 ወንድ ልጅ ለእናቱ! 00:00:50 ወንድ ልጅ ለአባቱ! 00:00:30 ወንድ ልጅ ለሴት! 01:23:59 ሴት ለ ሴት! 05:29:59 ሴት ልጅ ለወንድ! Call me back!😂😂 ባለትዳር እና እኔን " አይመለከትም(አራት ነጥብ) @hebeshawe
2019/05/31 11:58
#ከሚስትህ ጋር መጣላት ፈልገህ መጣያ ምክንያት ስታጣ ... : ከትናንት ወድያ ማታ ምን አስበሽ ነው ሳስነጥስ ይማርህ ያላልሽኝ ?😳😳😜 @hebeshawe
2019/05/31 11:57
••●◉ #ከሻወር_ቡሃላ💦 ◉●•• ••●◉●•• #ፈረንጆች... ዋው አምሮብሃል ይሉሃል ••●◉●•• #አረቦች... ጠረንህ ደስ ይላል ይሉሃል ••●◉●•• #ሀበሻ... ምነው ቆላህ የት ልትሔድ ነው🤣 @hebeshawe
2019/05/30 22:21
ባንክ ቤት ለመቀጠር ሄዶ ጠያቂ... እስኪ የወለድ አይነቶችን ጥቀስ ሲለው.. ልብ-ወለድ አየር-ወለድ ያለው ልጅ በመጀመሪያ ደሞዙ አብወለድ ቢጋብዘኝ ደስ ይለኛል! @hebeshawe
2019/05/30 15:59
#ሰላም_ለእናንተ_ይሁን_እንዴት_አደራችሁ * * * * * * ☞ "ማዘንበል ማለት መውደቅ አይደለም" ☞ "መውደቅ ማለት መሰበር አይደለም" በፈጣሪ ተስፋ አትቁረጥ፤ ምክንያቱም ቀና ሊያደርግህ ቀን አለውና፡፡ #መልካም_ቀን @hebeshawe
2019/05/30 15:58
የሚቀጥለውን DV #ኢትዮጽያ እራሷ ሞልታ ጥላን እንዳትሔድ ነው የምሰጋው😜😳 @hebeshawe @hebeshawe
2019/05/09 12:36
#መብራት_ሀይል የምትሰራ ቺክ🚶‍♀ ጠብሰህ ወሬ ሲጠፍብህ 🤔... ፡ እኔ ምለው ሰሞኑን በሰላም ነው መብራት ሳታጠፉ @hebeshawe @hebeshawe
2019/05/09 02:15
Very Interesting & meaningful msg to share: @Mudenyaz Share😘 Share If: A B C D E F G H I J K LM N O P Q R S T U V W X Y Z is equal to: 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 Then, . H+A+R+D+W+O+R+K ; 8+1+18+4+23+15+18+11=98% . K+N+O+W+L+E+D+G+E ; 11+14+15+23+12+5+4+7+5=96% . L+O+V+E; 12+15+22+5 = 54% . L+U+C+K ; 12+21+3+11 = 47% . None of them makes 100%. Then what makes 100%? . Is it Money? NO! M+O+N+E+Y= 13+15+14+5+25=72% . Leadership? NO! . L+E+A+D+E+R+S+H+I+P= 12+5+1+4+5+18+19+8+9+16=97% . Every problem has a solution, only if we perhaps change our "ATTITUDE"... . A+T+T+I+T+U+D+E ; 1+20+20+9+20+21+4+5 = 100% . It is therefore OUR ATTITUDE towards Life and Work that makes OUR Life 100% Successful. . Amazing mathematics .. @hebeshawe @hebeshawe @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/05/09 02:14
Let me be the first one to wish you a happy Ramadhan. Weall walk separate roads in life.But we have a golden bridge called Duas that link our lives together.I lift my hands 2 ask Allah 2 grant you good health,bless you with a happy life & answer your Duas and forgive you for all the sins you might have committed.Aameen. Ramadhan ....mubarak♥️ .......................... ......♥️......................♥️...♥️ ..........♥️.............♥️............♥️ ..............♥️.....♥️...................♥️ ...................♥️.....................♥️ ................♥️......♥️..............♥️ ..............♥️.............♥️....♥️ .............♥️May ...........♥️ALLAH'S ..........♥️Love, .........♥️Mercy & .........♥️Blessings ..........♥️Be ..............♥️With ...................♥️You & ..........................♥️Your ...............................♥️Family .................................♥️Today .................................♥️Tomorrow ..............................♥️And .........................♥️Forever ..................♥️Insha Allah .............♥️Aameen ......♥️ ...♥️ .♥️.............................♥️....♥️ ♥️..........................♥️...........♥️ .♥️......................♥️................♥️ ..♥️...................♥️..................♥️ ...♥️....................................♥️ .....♥️................................♥️ ........♥️..... ....................♥️ ...........♥️...................♥️ ..............♥️..............♥️ ..................♥️.......♥️ .....................♥️..♥️ .......................♥️Ramadan Mubarak @hebeshawe
2019/05/05 00:09
#ፋርማሲ_ከምትሰራው_ፍቅረኛህ ጋር ስትጣላ እሷን ለማናደድ... በየቀኑ እየተመላለስክ ኮንዶም ትገዛለህ @hebeshawe @hebeshawe
2019/04/23 02:29
Ethiopia - Fidel Ena Lisan - አማርኛ ከ ሰላስ ዓመት በኋላ
Ethiopia - Fidel Ena Lisan - አማርኛ ከ ሰላስ ዓመት በኋላ
2019/04/19 23:33
"አዲስ ባሬስታ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ!" [Arts Tv World] 16k
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #92-02 | በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር
"አዲስ ባሬስታ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ!" [Arts Tv World] 16k ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #92-02 | በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር
2019/04/17 09:54
ኢትዮጵያ ከምትፈርስ የኔ ቤት🏠 ይፍረስ... በነገራችን ላይ የምኖረው በኪራይ ቤት ውስጥ ነው። •════••• •••════• 🎼Join and Share @hebeshawe
2019/04/16 11:21
የአሁን ጊዜ ለማኞች አስር ብር ስትሰጣቸው .. . . ምን አስበህ ነው ከሌለህ የለኝም አትልም እንዴ !! @hebeshawe @hebeshawe
2019/04/13 14:14
አብዛኞቹ ጓደኞቼ መኪና ያዙ🚗 ስራ ያልነበራቸው ስራ ያዙ⚖ የተወሰኑት ትዳር ያዙ💏 አኔም የሆነ ነገር መያዝ አለብኝ አልኩና.... . . #ሙድ_መያዝ_ጀመርኩ🤣🤣😂 @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/04/12 21:25
💚💛❤️ፍቅረኛዬ አልጋ ላይ ሰነፍ ነው ስትለው .. ምን አላት ?? #መሬት_ላይ_ሞክሪው !! 😂😀 @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/04/12 16:26
ቡንዬ ሳንጅዬ የሚሉ ቺኮችን "በጨዋታዉ penality ነበረ እንዴ?" ስትላቸዉ "አይይ አልነበረም። ጉዳት ላይ ነዉ መሰለኝ አልተሰለፈም። ቆይ ፔናሊቲ አዲሱ ከናይጄሪያ የፈረመዉ ተጫዋች ነዉ አይደል?" ይላሉ "አይይይ አይደለም ከብራዚል ነዉ የፈረመዉ የእንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ ታናሽ ወንድም ነዉ" 😁😂😁😁😂😂 #አልተገናኝቶም @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/04/10 18:24
♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ ♡Salam♥️ join @hebeshawe 👈✋
2019/04/09 23:49
የመጀመሪያ ፍቅረኛዬ በጣም ከመቅጠኑሀ የተነሳ ስታስነጥስ ትገለበጣለች😂 😂😂አስታርቁኝ😂😂 By 👉 hab Join & enjoy your 😅 @hebeshawe
2019/04/08 17:59
ሠርግ ቤት ሄጄ 7 ቁርጥ እንጀራ አንስቼ ስበላ አንድ እናት አይተውኝ እንዲህ አሉኝ... . የድሮ ፍቅረኛዋ አንተ ነበርክ እንዴ 😂😂 Like ማንን ገደለ👍😂😜👊 🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only 🤝 At share to ur friends @hebeshawe @hebeshawe •════•••😂🍃🌺🍃😂•••════• 👊Comment @fdsowha
2019/04/08 11:26
መብራት ሀይሎች ደስ የሚሉኝ የቢሯቸውን አምፖል💡 ለመቀየር የከተማውን መብራት የሚያጠፉት ነገር ነው። Like ማንን ገደለ👍😂😜👊 🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only 🤝 At share to ur friends @hebeshawe @hebeshawe •════•••😂🍃🌺🍃😂•••════• 👊Comment @fdsowha
2019/04/08 01:11
እኔ . . . . . . . እንኳን ለባሌ ለውሽማዬም ታማኝ ሴት ነኝ !!!!! 😂😂😂😂😂 @hebeshawe
2019/04/07 21:48
ሚስቱ ደውላ: "ነገ ፍቺ እፈልጋለሁ" ስትለው እሱ: "እንዴ ምን ሆነሽ ነው?" እሷ: "ማለት?" እሱ: "ዛሬ ምን ትሰሪያለሽ?" 😂😂😂😁😁😁😂😂 Credit - Boru @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/04/07 11:43
እራሷን "ቆንጂት የሼባዉ" ብላ ስትጠራ እኛ እቺማ የሳንጂዬ ምርጥ ደጋፊ ናት ብለን ስናስብ እሷ ለካ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ገብታለች ሹገር ዳዲ ጠብሳ ነዉ በኩራት ኑሮዋን እየመራች ያለችዉ 😂😂😂😁😁🤣😁😂😂 ይመቻት! @hebeshawe
2019/04/06 23:14
ቢያንስ ለ 1,000.00 ሰወች ይደርስ ዘንድ ፔጃችንን # Like #Share#comment ያድርጉ ወገን አደጋ ላይ ነን! ባስቸኳይ ይነበብ!! ============= አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ ለእህትና ወንድሞች ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share እና Like ያድርጉ ⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄=================== ↨ ↨ የ254 የአይን ስፔሻሊስት ሃኪሞች አደራ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል ይላሉ የሲንጋፖር የአይን ሕክምና ሆስፒታል ዋና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሊሊ። ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!! ⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄ ↨ ↨ ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች " አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን SMS ወይም ቪዲኦ ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው በሉ ሼር አድርጉ የእህትህ የወንድምህ ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ ቢያንስ ለ 117 ሰወች ይደርስ ዘንድ በየግሩፑ ሼር ሼር በማድረግ አስተላልፈው እናንተም ድርሻችውን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!! share and https://t.me/hebeshawe
2019/04/06 01:31
እኛ ሰፈር ፓስተር ሼኪ ወይ ቄስ ከሞተ ድንኳን ውስጥ ስንፀልይ እናድራለን ፣ ሰካራም ከሞተ ደግሞ ያው እየጠጣን ነው የምናድረው ፣ ዛሬ ሴተኛ_አዳሪ ሞታለች ... አሁን የእድሩን ውሳኔ በጉጉት እየጠበቅን እንገኛለን። 😁😂😜 Like ማንን ገደለ👍😂😜👊 🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only 🤝 At share to ur friends @hebeshawe @hebeshawe •════•••😂🍃🌺🍃😂•••════• 👊Comment @fdsowha
2019/04/04 13:50
ዛሬ ክፍቶኝ ብታይ "ምነዉ? ማናት እንቢ ያለችህ? ማናት ያስቀየመችህ? ፍቅር ይዞህ ነዉ አይደል?" ብላ በጥያቄ አፋጠጠችኝ "ባክሽ ሴትዮ ተረጋጊ! 5 ሚሊዮን 348 ሺህ 970 ብር ፈልጌ ነዉ እኔ። ያማታል እንዴ?" 😒😒😏 @hebeshawe @hebeshawe
2019/04/03 00:37
telawu 😆😆😆😆😆 @hebeshawe @hebeshawe @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/04/02 21:13
እኔ ~ አይንሽን ጨፍኚ እሷ ~ እሺ ግን ቶሎ በል እኔ ~ በቃ ክፈቺ እሷ ~ ስጦታው የት አለ እኔ😂 ~ የምን ስጦታ ሱሬን መቀየር ፈልጌ ነው😂 @hebeshawe 😂ንኩት አያስከፍልም😂 @hebeshawe 👈 @wellfaf
2019/04/02 12:08
አቦ ስንት አይነት ጉደኛ አለ 😂😂 አንዷ ጋዜጠኛ ቅብጥ ቅብጥ እያለች አንዱን "ለአንተ እዉነተኛ ጓደኛ ማለት ምን አይነት ነዉ?" ስትለዉ "ለኔ እውነተኛ ጓደኛ አንደ ሴቶች ጡት መያዣ ነው… የወደቀውን ሁላ ሰብስቦ ይይዛል! 😂 አላለም? 🙊🙈😁😁😂😂😂😂 #ከመዝገብ_ቤት Join us @hebeshawe
2019/04/02 11:35
ሴቶች ተመካከሩ ወንዶች እንዳያስቸግሩን ኑ ፕሮፋይሎቻችንን በባሎቻችን ፎቶ እንቀይር ብለዉ ተስማሙ፤ ቀየሩም። በኃላ ግን ሲታይ የሁሉም ፕሮፋይል ተመሳሳይ ሆነ! 😳😳 ተበላሽ እየሄዋኔ 😂😂😂😁😁😂😂 @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear #shear
2019/04/02 11:34
ድንቄምኤፕሪል ዘ ፉል . . . . እስኪ መጀመሪያ ቁርስ አንድ ፉል በቅጡ ብላ። 🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂ for more @hebeshawe
2019/04/02 11:32
"እኔ የምልህ በያ ኮዬ ፈጬ ላይ ኮንደሚንየም ደረሰህ አሉ! እንኳን ደስ አለሽ man!" ይለዋል "ኧረ ብሮ የፖለቲካ ጭዌ እኮ ተዉኩኝ 😔 please አታነካኪኝ" አላለም 😂😂😂😂😁😁😁😂😂 @hebeshawe @hebeshawe
2019/03/30 21:23
ስትፈልግ የብሔር አቀንቃኝ ሁን! ስትፈልግ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በል! ስትፈልግ የዘር፣ ሰትፈልግ የዜግነት ፖለቲካ አራማጅ ሁን። ስትፈልግ አብይ ዉስጤ አልያም ስትፈልግ አብይ ይነስረኛል በል። ስትፈልግ ጃዋር ዉሸታም ነዉ በል። ሁልሽም ግን እልም ያልሽ እንቅልፋም ነሽ! ቆይ እንተኛ አይባልም አንዴ? 🙊 በሉ ሰናይ ምሽት! 😁 @hebeshawe @hebeshawe
2019/03/30 21:22
ሱብሀነላህ ዛሬ ፎቶ ሀራም ነዉ ስትላቸዉ ማሻ አላህ ይቀበሉና የ አረብ ፎቶ ፂሙን ያሳደገ ኒቃብ ከለበሰች ጋር እሱን መልካም ትዳር ይስጠን ብላ ፕሮፋይል ታረጋለች የአረብ ፎቶ ሀላል ያረገው ማነዉ???? @iselam @iselam. share
2019/02/28 07:45
ሚስትህን መጣላት ስትፈልግ "ምን ላርግልህ?" የሚለዉን ዘፈን ጋብዤኃለሁ ስትልህ "ጭራሽ የተሰረቀ ዘፈን? እንዴት ብታስቢኝ ነዉ እንዲህ አይነት ዘፈን የምትጋብዢኝ" 😡😡😡😡😡 @hebeshawe @hebeshawe
2019/02/18 01:05
ኳስ
Sadat
ኳስ Sadat
2019/02/17 12:48
ደስተኛ የሆነ ህይወት እንዲኖርህ የሚረዱ 5 መንገዶች_ 1- የምታስቅህ ሴት ጋር ሁን 2- ጊዜ የምትሰጥህ ሴት ጋር ሁን 3- የምትንከባከብህ ሴት ጋር ሁን 4- የምታፈቅርህ ሴት ጋር ሁን፦ ዋናው እና የመጨረሻው ግን ፨ እነዚህ 4 ሴቶች እርስበርሳቸው እንደማይተዋወቁ እርግጠኛ ሁን። #ግድ_የለም_ሌላ_ጊዜ_ታመሰግነኛለህ @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/02/01 17:55
የአባቱ ስም ከተማ የሆነ ብቻ ነው የከተማ ልጅ !! ሁሉም ኢትዮጵያዊ የገጠር ልጅ ነው !! አለቀ!! @hebeshawe @hebeshawe
2019/01/31 22:03
እሺ የ white ተቃራኒ black ካልን የ short ተቃራኒ ምንድን ነው ልጆች? ሁሉም ባንድ ላይ፦ • • • ፦ #አዳር __ #የልጅቡዳሁላ @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/01/30 22:53
ለጓደኛዬ "ለቅሶ ቤት ደርሰን እየመጣን ነዉ" እለዋለዉ "ምን ሰዉ ሞቶ ነዉ?" አላለኝም?! 😳 "አይ አይደለም ባትሪዉ ስለሞተበት ደብሮን ተሰብስበን እያለቀስን ነበረ 😡😡😡 ምን አይነት ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀኝ?" 😏😏 @hebeshawe
2019/01/29 16:55
የገላዋን ሳሙና የምትጥለው አልቆ አልቆ ሲም ካርድ ሲያክል ነው የሚገርመው ግን መኪና የሌለው ወንድ አይመስጠኝም ትላለች😂😂 ኸረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው😳😳 @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/01/26 17:05
#አንዲት ሴት ብቻዋን ኑሮህን #ደስተኛ የምታረግልህ ከሆነ, አስበው እስኪ ሶስት አራት ሲሆኑ... #ሙጋቤነውደሞ...😂😂😂 Join @hebeshawe
2019/01/24 17:46
የግጥሜ ርዕስ – በላዋት የታክሲ ሾፌሩ አሟሙቋት፣ አብስሏት፣ እኔ በላዋት! ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ! @hebeshawe @hebeshawe
2019/01/22 15:13
😭😭😭😭 @iselam
2019/01/22 14:41
አንዱ ጨረቃዋን እያት እስኪ የሚገርም ክስተት እየታየ ነዉ ሲሉት "ሰፈር አይደለዉም" አላለም 😂😂😁😁😁😂 @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/01/21 21:17
“የሀገሬ ሰው የተማረ ይግደለኝ ይላል በእርግጥም እየገደለው ነው” አቶ አሠፋ ወዳጆ #ኤልቲቪ @hebeshawe
2019/01/21 15:15
#ቀልድ 🇪🇹አንዳንድ የጦዙ ሰዎች በጠዋት ተነስተው : እንዴ አሁን አደለ እንዴ የተኛነው ብለዉ በጠዋቱ ያደርቁሀል 🤦‍♂ 🇪🇹አይ ኢትዮጵያ እና እንቅልፍ🇪🇹 @hebeshawe 🔻👇ፍሬንድ ላዩኩን በመፈለግ አትደናበር እታች ነው ያለው ካገኘሀው ተጫነው😂😉👇
2019/01/20 22:56
"ክርስትያኑ ወደ "መጽሐፍ ቅዱሱ" ቢመለስ፣ ሙስሊሙም ወደ "ቅዱስ ቁርአኑ" ቢመለስ ያለብን ችግር ሁሉ ይፈታል! ሁሉም ወደ መጽሐፉ ይመለስ! ያኔ ሃገራችን ሰላም ትሆናለች!" ---- #ኡስታዝ_አቡበክር_አህመድ መልካም ዕለተ–እሁድ ይሁንላቹ!! @hebeshawe
2019/01/20 20:03
የቪትዝ ቁልፍ በሚወረወርበት ዘመን ሎሚ ወርውረህ የኢትፍሩት ሰራተኛ መሆንህን እንዳታስፎግር ነብሴ 😁😂 @hebeshawe
2019/01/18 23:39
"ባሌ ማታ ማታ በእንቅልፍ ልቡ እያወራ እየጮኸ ነዉ የሚያድረዉ። ምን ባደርግ ይሻላል?" ብላ ዶክተሩጋ ብትሄድ ዶክተርዬ ምን ቢላት ጥሩ ነዉ "ቀን ቀን እንዲያወራ እድሉን ስጪዉ ይለቀዋል " 😂😂😁😁😂😂 @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2019/01/17 18:41
በ2011 እቅዴ እብድ ያለ ሰቃይ ተማሪ ነበር እቅዴ እስካሁን እብደቱ ተሳክቶልኛል መስቀሉ ዘገየ እንጂ 😋 final ደርሱአል ሁልሽም ቸክይ Credit - fd so what @hebeshawe @hebeshawe #shear #shear #shear
2019/01/16 23:09
ልጅ፦እማዬ እማዬ እናት፦አቤት ልጄ ልጅ፦ትንሹ ወንድምህ ትንሽዬ መልአክ ነዉ አላልሽኝም እንዴ እናት፦አዎ ምነው ልጄ ልጅ፦ታዲያ ለምንድን ነው ትልቁ ጠረጴዛ ላይ ሆኜ ስወረውረው ያልበረረው........ Join us @hebeshawe for more
2019/01/16 21:00
1