Holy Spirit


2379 Members

Holy sprit channel is created for every one in our world to preach word of God @Theholysprit * if someone who want's to serve with us @sampare
{links} {LinksTitle}
{/links}
Today Views : 1
Yesterday Views : 0
One Year Views : 8
✝✝✝✝✝✝✝📖📖📖📖📖📖ሬማ ( word of God) 📖📖📖📖📖
2018/11/20 11:30
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 ) ------------ 18፤ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ 19፤ ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤ ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/11/20 11:30
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2 ) ------------ 10፤ መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው። 11፤ በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም። 12፤ እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም። ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/11/07 22:02
(የሐዋርያት ሥራ 19 ) ------------ 9፤ አንዳንዶች ግን እልከኞች ሆነው በሕዝብ ፊት መንገዱን እየሰደቡ ባላመኑ ጊዜ፥ ከእነርሱ ርቆ ደቀ መዛሙርትን ለየ፥ ጢራኖስም በሚሉት በትምህርት ቤት ዕለት ዕለት ይነጋገር ነበር። 10፤ በእስያም የኖሩት ሁሉ አይሁድም የግሪክ ሰዎችም የጌታን ቃል እስኪሰሙ ድረስ ሁለት ዓመት ያህል እንዲህ ሆነ። 11፤ እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያስገርም ተአምራት ያደርግ ነበር፤ ስለዚህም ከአካሉ ጨርቅ ወይም ልብስ ወደ ድውዮች ይወስዱ ነበር፥ 12፤ ደዌያቸውም ይለቃቸው ነበር ክፉዎች መናፍስትም ይወጡ ነበር። ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/11/05 08:37
✝✝✝✝✝✝✝📖📖📖📖📖📖ሬማ ( word of God) 📖📖📖📖📖
2018/11/04 10:38
"፤ እናንተንም ነውርና ነቀፋ የሌላችሁና ቅዱሳን አድርጎ በእርሱ ፊት ያቀርባችሁ ዘንድ፥ በፊት የተለያችሁትን ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችሁ ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ። " (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1: 21-22) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/11/04 10:38
" እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።" (መዝሙረ ዳዊት 118:24) ይቀላቀሉን👇👇 @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/11/01 08:43
Holy spirit channel One year anniversary share for ur friends @Theholysprit @Theholysprit
2018/11/01 00:14
"፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። " (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4: 4) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ ይቀላቀሉን👇👇👇👇 @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/10/31 13:24
(ኦሪት ዘዳግም 1 ) ------------ 29፤ እኔም አልኋችሁ። አትደንግጡ፥ ከእነርሱም አትፍሩ፤ 30፤ በፊታችሁ የሚሄደው አምላካችሁ እግዚአብሔር፥ እናንተ ስታዩ በግብፅና በምድረ በዳ እንዳደረገላችሁ ሁሉ፥ ስለ እናንተ ይዋጋል፤ 31፤ ወደዚህም ስፋራ እስክትመጡ ድረስ በሄዳችሁበት መንገድ ሁሉ፥ ሰው ልጁን እንዲሸከም አምላክህ እግዚአብሔር እንደተሸከመህ አንተ አይተሃል። ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋju @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/10/30 23:28
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3 ) ------------ 6፤ እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል። 7፤ ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ስለዚያ ስለ ተሻረው ስለ ፊቱ ክብር የሙሴን ፊት ትኩር ብለው መመልከት እስኪሳናቸው ድረስ፥ ያ በፊደላት በድንጋዮች ላይ የተቀረጸ የሞት አገልግሎት በክብር ከሆነ፥ 8፤ የመንፈስ አገልግሎት እንዴት ይልቅ በክብር አይሆንም? ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/10/29 17:22
(ኦሪት ዘኍልቍ 9 ) ------------ 15፤ ማደሪያውም በተተከለ ቀን ደመናው የምስክሩን ድንኳን ሸፈነው፤ ከማታም ጀምሮ እስከ ጥዋት ድረስ በማደሪያው ላይ እንደ እሳት ይመስል ነበር። 16፤ እንዲሁ ሁልጊዜ ነበረ፤ በቀን ደመና በሌሊትም የእሳት አምሳል ይሸፍነው ነበር። ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ Join us 👇👇👇👇 @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/10/29 10:34
"፤ ባሪያዬ ካሌብ ግን ሌላ መንፈስ ከእርሱ ጋር ስለ ሆነ ፈጽሞም ስለተከተለኝ እርሱ ወደ ገባባት ምድር አገባዋለሁ፤ ዘሩም ይወርሳታል። " (ኦሪት ዘኍልቍ 14: 24) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/10/29 07:53
"፤ ነገር ግን ክብሩ ሲገለጥ ደግሞ ሐሤት እያደረጋችሁ ደስ እንዲላችሁ፥ በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ። " (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4: 13) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit
2018/10/28 16:57
ዕብራውያን 12:5-6 የጌታን ቅጣት አታቅልል፥ በሚገሥጽህም ጊዜ አትድከም፤ ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና Hebrews 12:5-6 And you have forgotten that word of encouragement that addresses you as sons: "My son, do not make light of the Lord’s discipline, and do not lose heart when he rebukes you, because the Lord disciplines those he loves, and he punishes everyone he accepts as a son." When I was young, I always acted as if I hated discipline. It was part of the game. Now that I am older, I am so thankful that my parents loved me enough to discipline me strongly, to guide me lovingly, and encourage me repeatedly. This "discipline and training of God" has given me so many blessings. Now if I can just learn to recognize and appreciate the Lord's discipline in my life the same way! The lack of love is not hate, but indifference. The opposite of concern is an unwillingness to discipline. Thank God that he loves us and knows us enough to be involved in our lives and discipline us in the direction of heaven.
2018/10/28 07:50
☀️የማለዳ የጥሞና ጊዜ☀️ 🎶 "ቀስ ረጋ ቀስ ረጋ አለች ነፍሴ ስላስመካት ኢየሱሴ የኔስ ነፍስ ሰምታለች መረጃ ከላይኛው ጣቢያ የኔስ ነፍስ ስለምን ትረበሽ ወዮ ትበል ታዲያ ያረጋጋት ጌታ አላት ያረጋጋት ውዷ አለላት" እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ ✝ " ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።" (መዝሙረ ዳዊት 55:22) ☀️መልካም ቀን❕ ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/10/27 08:51
(2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1 ) ------------ 5፤ ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥ 6፤ በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥ 7፤ እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ። 8፤ እነዚህ ነገሮች ለእናንተ ሆነው ቢበዙ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ሥራ ፈቶችና ፍሬ ቢሶች እንዳትሆኑ ያደርጉአችኋልና፤ ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit
2018/10/27 07:11
(ወደ ሮሜ ሰዎች 5 ) ------------ 5፤ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም። 6፤ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ Join us 👇👇👇👇👇 👉@remabyholysprit👈 👉@remabyholysprit👈 👉@remabyholysprit👈 👆👆👆👆👆👆👆👆
2018/10/25 10:34
(ትንቢተ ኢሳይያስ 31 ) ------------ 4፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ይለኛልና። አንበሳ ወይም የአንበሳ ደቦል በንጥቂያው ላይ ሲያገሳ፥ ብዙ እረኞች ቢከማቹበት ከቃላቸው እንደማይፈራ ከድምፃቸውም እንደማይዋረድ፥ እንዲሁ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በጽዮን ተራራና በኮረብታዋ ላይ ይዋጋ ዘንድ ይወርዳል። 5፤ እንደሚበርር ወፍ እንዲሁ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ይጋርዳታል፤ ይከልላታል፥ ይታደጋታል፥ አልፎም ያድናታል። ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/10/24 17:59
✝✝✝✝✝✝✝📖📖📖📖📖📖ሬማ ( word of God) 📖📖📖📖📖
2018/10/24 16:11
"፤ ግብጻውያን ሰዎች እንጂ አምላክ አይደሉም፥ ፈረሶቻቸውም ሥጋ እንጂ መንፈስ አይደሉም፤ እግዚአብሔርም እጁን በዘረጋ ጊዜ፥ ረጂው ይሰናከላል ተረጂውም ይወድቃል፥ ሁሉም በአንድ ላይ ይጠፋሉ። " (ትንቢተ ኢሳይያስ 31: 3) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/10/24 13:15
ሁላችሁም ተባረኩ Stay connected with jesus Stay connected with holy spirit
2018/10/23 22:10
2018/10/23 22:05
2018/10/23 22:05
2018/10/23 21:56
2018/10/23 21:56
2018/10/23 21:56
2018/10/23 21:49
መንፈስ ቅዱስ ውስጤ ካለ ሙሉ ነው ይበቃኛል ✝✝✝
2018/10/23 21:41
2018/10/23 21:38
✝✝✝✝ ዛሬ ማታ በ holy spirit channel 3 ሰአት ላይ 📖📖📖 ኤፌሶን መፀሀፍ ጥናት 1 🎤🎷 መዝሙር 🎺🎹🎸🎻🎧 📱📱📱📱 card 📱📱📱💰💰 3 ⏱ሰአት ሲል channelon 📡📺📻 እንዳያመልጦ ይቀላቀሉን @TheHolysprit @Theholysprit
2018/10/23 21:11
# tomorrow @3:00 join us 👇👇 @Theholysprit
2018/10/22 11:57
New channel talks about chrstian thinking every body should join it
2018/10/19 08:37
(መዝሙረ ዳዊት 91 ) ------------ 13፤ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። 14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። 15፤ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ። 16፤ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ። ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit
2018/10/17 17:40
መንፈስ ቅዱስ ውስጤ ካለ ሙሉ ነው ይበቃኛል ✝✝✝
2018/10/17 12:08
Holy Spirit is God Join us @Theholysprit @Theholysprit
2018/10/17 12:00
495 352 56949265 Ye dersew ☝️ ejun yasayegn @Sampare lay
2018/10/16 22:42
First eski hulachum yihen link le 10 sew share yadirgu 👇👇👇👇👇 @Theholysprit @Theholysprit 👆👆👆👆👆
2018/10/16 22:32
Card post yiderg yemil eski
2018/10/16 22:29
- የ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ - የ ክርስቶስ አገልጋይና መልክተኛ እንጂ የ ሰው አገልጋይና መልዕክተኛ ያልሆነ፡፡ ጌታውን እንጂ ሰውን ደስ ለማሰኘት ያልቆመ ማለት ነው፡፡ _ ቅዱሳንና ምእመናን - ቅዱስ> በዚ ክፍል አላማችን ቅዱስ የሚለውን ቃል ጠቅላላ ትርጉም ለማጥናት ሳይሆን የቃሉን መሰረታዊ ትርጉም ለመያዝና አማኞች በጌታ የተቀደሱ ወይም ቅዱሳን እንደሆኑ ለማየት ነው፡፡ _ ከሌሎች ሁሉ የተለየ (ልዩ) - ይሄውም በ ክብሩና በ ግርማው በሀያልነቱና በታላቅነቱ፡፡ በነገር ሁሉ ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ የሌለው እግዚያብሄር ነው፡፡ ራዕይ 4:8 ኢሳ 6:3 - ከ እግዚያብሄር የተነሳ አንዳንድ ነገሮች ከእርሱ ጋር ካላቸው የ ቅርብ ግንኙነት የተነሳ ቅዱስ ይባላል፡፡ -ቦታ ዘጸ 3:5 - ተራራ 2ጴጥ 1:18 - ቤተ መቅደስ ሐዋ 6:13 - ንፁህ መሆንና አለመቆሸሽ ያመለክታል 1ጴጥ 1:15-16 - በኢየሱስ ያመኑ ሁሉ እንደተቀደሱ መፀሀፍ ቅዱስ ይነግረናል ሐዋ 15:16 ቆሮ 1፡30-31 _ምእመናን - ምእመናን ወይም በሌሎች ትርጉሞች (ለታመኑ/faithful) የሚለው እነዛኑ አማኞች ለመጥራት የተጠቀመበት አባባል ነው፡፡ _ ፀጋ እና ሰላም - ፀጋና ሰላም የሚለው እነዚ ላይ በተለይ ሰላምታ የተጠቀመው እንጂ የፀጋን መንፈሳዊ ትርጉም ሁሉ ለማመልከት አይደለም፡፡ ጳውሎስ ይህንን ሰላምታ በሁሉም መልክቶቹ ላይ ተጠቅሞባቸዋል ፡፡ ጸጋ በግሪኮች ዘንድ የተለመደ ሰላምታ ሲሆን: ሰላም ( shalom) ደግሞ የ አይሁዶች ሰላምታ ነው፡፡ By binyam join us @Theholysprit
2018/10/16 22:18
Ke huletegnaw ye sihuf tinat ahun yilekekal leloch cardochim alen
2018/10/16 22:12
2018/10/16 22:01
2018/10/16 21:57
Cardun eyoba molitotal 👍👍👍👍
2018/10/16 21:51
495 846 7887 5984 Yederesw @sampare lay ☝️ejun yasayegn
2018/10/16 21:49
Card post yiderg yemil eski
2018/10/16 21:43
Pls first share this for ur friends Join us 👇👇 @Theholysprit @Theholysprit
2018/10/16 21:38
Samintawi ye tmhiret Programachin lijemir nw
2018/10/16 21:33
✝✝✝✝ ዛሬ ማታ በ holy spirit channel 3 ሰአት ላይ 📖📖📖 ኤፌሶን መፀሀፍ ጥናት 1 🎤🎷 መዝሙር 🎺🎹🎸🎻🎧 📱📱📱📱 card 📱📱📱💰💰 3 ⏱ሰአት ሲል channelon 📡📺📻 እንዳያመልጦ ይቀላቀሉን @TheHolysprit @Theholysprit
2018/10/16 16:15
(መዝሙረ ዳዊት 91 ) ------------ 3፤ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። 4፤ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። 5፤ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 6፤ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 7፤ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። 8፤ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ። ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit
2018/10/16 12:23
"፤ በስምህም የምጠራህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እኔ እንደ ሆንሁ ታውቅ ዘንድ በጨለማ የነበረችውን መዝገብ በስውርም የተደበቀችውን ሀብት እሰጥሃለሁ። " (ትንቢተ ኢሳይያስ 45: 3) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit
2018/10/15 14:47
# tomorrow @3:00 join us 👇👇 @Theholysprit
2018/10/14 09:38
God bless u all.. samint maninem endayiker Share to ur friends @Theholysprit @Theholysprit
2018/10/11 22:13
መንፈስ ቅዱስ አካል ( person) ነው #መንፈስ ቅዱስ ኃይል አይደለም ነገር ፣ግን ኃይልን ሊሰጥ የሚችል አካል ነው ። * መንፈስ ቅዱስ ከሚሰጠው ኃይል ይልቅ እጅግ ታላቅ ነው ሀ. መጽሐፍ ቅዱስ እርሱ ( He) በማለት ለአካል በሚሰጥ ስም ነው የሚጠራው ። ~ እርሱ በእናንተ ይኖራል ። ( ዮሐ 14 : 16 -17 ) ~ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል ። ( ዮሐ 15 : 26 ) ~ እርሱ ይመራችኋል ፣ ያስተምራችኋል ።(ዮሐ 16 ፡ 13- ለ. መንፈስ ቅዱስ አካል እንዳለው የሚገልጹ ባህርያት አሉት በኤፌ 4: 30 ላይ ግን መንፈስ ቅዱስን አታሳዝኑት ይላል። መንፈስ ቅዱስ ሀይል ብቻ ቢሆን ኖሮ ማንም ሊያሳዝነው ባልቻለም ነበር ።( ሐናንያና ሰጴራ ግን መንፈስ ቅዱስን ዋሽተዋል ። ሐዋ 5 : 3 -4 ) # መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን በርግብ ስለመሰለ ( ማቴ 3: 16 ) መንፈስ ቅዱስ ርግብ ነው ብለን እንደማንደመድም ሁሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት ስለተመሰለ መንፈስ ቅዱስ እሳት ነው ማለት አንችልም ። መንፈስ ቅዱስ አካል ( person) ነው ። #መንፈስ ቅዱስ አካል መሆኑን የሚያሳዩ ክፍሎችን ከመጽሐፍ ቅዱስ እናገኛለን ። ~ መንፈስ ቅዱስ ስሜት አለው። ( ኤፌ 4 : 31 ) ~ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናል ።( ሐዋ 9 : 31 ) ~ መንፈስ ቅዱስ ይናገራል ። ( ሐዋ 13 : 2 ) ~ መንፈስ ቅዱስ ያስተምራል ። ( ዮሐ 14 : 26 ) ~ መንፈስ ቅዱስ ፈቃድ አለው ። ( 1 ቆሮ 12 : 11 ) ~ መንፈስ ቅዱስ ከልክሏል ። ( ሐዋ 16 ፡ 6 ) ...ወዘተ @Theholysprit
2018/10/11 22:09
Mobile card 69634369723381
2018/10/11 22:07
Tmhiretu yetemechew ena ahun card yilak yemil * kidem yegenbalachu gebtuwal belugn
2018/10/11 22:00
1. መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው ። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከእግዚአብሔር አብና ከእግዚአብሔር ወልድ ጋር በኃይል በሥልጣን በመለኮት እና በባህሪ አንድ ነው ። ሰለዚህ ከእግዚአብሔር አብና ከእግዚአብሔር ወለድ ጋር በሁሉ የተስተካከለ ክብር እና አምልኮ ሊቀበል ይገባዋል ። ሀ. መጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር መሆኑን ይነግረናል ። ( ሐዋ 5 : 3 - 4 ) (የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 5) ---------- 3፤ ጴጥሮስም። ሐናንያ ሆይ፥ መንፈስ ቅዱስን ታታልልና ከመሬቱ ሽያጭ ታስቀር ዘንድ ሰይጣን በልብህ ስለ ምን ሞላ? 4፤ ሳትሸጠው የአንተ አልነበረምን? ከሸጥኸውስ በኋላ በሥልጣንህ አልነበረምን? ይህን ነገር ስለ ምን በልብህ አሰብህ? እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አልዋሸህም አለው። ይህ ሐሳብ መንፈስ ቅዱስ ራሱ እግዚአብሔር መሆኑንና ከሕዝቡም ጋር እንዳለ ያመለክታል። ለ. መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ሊኖረው የሚገባ ባህሪይ አለው ። ~ መንፈስ ቅዱስ የዘላለማዊ ነው ። ( ዕብ 9 : 14 ) ~ መንፈስ ቅዱስ በአንድ ጊዜ በሁሉ ስፍራ ይገኛል ። ( መዝ 139 : 7- 9 ) ~ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን አዋቂ ነው ።( 1ቆሮ 2: 10-11 ~ መንፈስ ቅዱስ ሁሉን ቻይ ነው ። ( ሉቃ 1 : 35 ) ሐ. መንፈስ ቅዱስ ከአብና ከወልድ ጋር እኩል ተጠቅሷል ። " እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። " (የማቴዎስ ወንጌል 28:19-20
2018/10/11 21:52
Mobile card 65471732211408
2018/10/11 21:49
የዛሬው ትምህርታችን በ ፅሁፍ ነው፡፡ ከዚ ቡሀላ ከ ቀጣይ ሳምነት ጀምሮ ያለው በ audio format ነው፡፡
2018/10/11 21:48
መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? ብዙ theologyians በ መፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ በ በቂ ሁኔታ ተገልጾ ይገኛል ይላሉ፡፡ ነገር ግን እዚ መፀሀፍ ላይ የተፃፈው የእኛን አይምሮ እንዲመጥን ተደርጎ ነው ፡፡
2018/10/11 21:45
Cardun yemola sew @Sampare lay dersognal yibel Card ahunim ale alalekem
2018/10/11 21:42
Pls share This atleast for ur 10 friends @Theholysprit @Theholysprit
2018/10/11 21:41
Mobile card 49962359177344
2018/10/11 21:40
2018/10/11 21:35
2018/10/11 21:34
ተከታታይ ትምህርቱ ሊጀመር ነው
2018/10/11 21:25
To day in holy spirit channel Share to ur friends please @Theholysprit
2018/10/11 20:07
"፤ የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤ " (ወደ ዕብራውያን 4: 12) https://telegram.me/remabyholysprit
2018/10/11 17:05
To day in holy spirit channel Share to ur friends please @Theholysprit
2018/10/11 10:26
New channel talks about chrstian thinking every body should join it
2018/10/10 22:15
"፤ የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። " (መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1: 8) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ 👇🌼👇🌼 @remabyholysprit @remabyholysprit @remabyholysprit
2018/10/10 19:13
"፤ እግዚአብሔርም ከሩቅ ተገለጠልኝ እንዲህም አለኝ። በዘላለም ፍቅር ወድጄሻለሁ፤ ስለዚህ በቸርነት ሳብሁሽ። " (ትንቢተ ኤርምያስ 31: 3) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit
2018/10/08 09:49
# coming soon in holy spirit channel @TheHolysprit
2018/10/07 19:53
"፤ እነርሱ መልካም ሆኖ እንደ ታያቸው ለጥቂት ቀን ይቀጡን ነበርና፥ እርሱ ግን ከቅድስናው እንድንካፈል ለጥቅማችን ይቀጣናል። " (ወደ ዕብራውያን 12: 10) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit
2018/10/05 10:48
"፤ ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ። " (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1: 13) ቀንዎን በእግዚአብሔር ቃል ይዋጁ @remabyholysprit
2018/10/04 16:07
1