ሙድ እንያዝ በእኛ


253038 Members

🇪🇹Official Channel🇪🇹
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን።

☆️በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን Join Us, @Mudenyaz

💌 Contact us, @Modenyazbot

4 Sticker⇨https://t.me/addstickers/Tekabe

Creator @Teke_Man
{links} {LinksTitle}
{/links}
Today Views : 1
Yesterday Views : 1
One Year Views : 2926
ኩባያ፣ ሳህን፣ ሰዓት፣ ሲኒ (በራሶ ፎቶ) ባነር እስቲከር እና የተለያዩ ካርዶች በብዛትና በጥራት እንሰራለን። Inbox us 📩 @Teke_Man ለተጨማሪ መረጃ +251921935862 +251910732137
2019/08/23 13:24
አንዱኮ ነው ሙድ እንያዝ በApplication መጣ የሚለውን አይቶ ምን አለ... : #ኧረ_ተኬ_ሌብነት_አያምርብህም። My brother እንደኔ ግምት Telegram የሚጠቀም ሰው ማንበብ ይችላል... Check the app first! It's real application.
2019/08/23 12:51
#ሙድ_እንያዝ_በእኛ በApplication በትሽ Size መቷል ሁላችሁም Install አድርጋቹ ቆጠረብኝ ሳትሉ ያለ Connection መጠቀም ትችላላቹ።
2019/08/23 11:45
ማታ "ጡቶቿን ኳስ ከሚያክሉ ቺክ ጋር ቀጠሮ አለኝ" ብሎኝ ሄዶ ጠዋት "ኳሱን ስታነጥረው አደርካ?" እንለዋለው "ባክህ የካልሲ ኳስ ነው አይነጥርም" አላለም ለካ ሲፈታው እምብርቷ ጋር ደርሶበት ነው 😂
2019/08/23 10:48
💝🤩🤩🤩🤩የምስራች 🤩🤩🤩💝 #ወንዶች ቆንጆ ሰዓት የት ይሁን ማገኘው ትሉ ይሆናል? #ሴቶች ፋሽን ብራንድ ቦርሳዎች በቀላሉ የት ይሁን ያለው ፤ የመዋቢያ እቃዎችስ? ለርስዎም ፣ ለስጦታ ሚሆኑ የወንድና የሴት ሰዓቶች ቦርሳዎች ሽቶ አልባሳት ጫማዎች የኮስሞቲክስ ውጤቶች ውጭ ሀገር መሄድ ሳያሻው እዚሁ አዲስ አበባ እናቀርብሎታለን #ወደ #ክልል ከተሞችም እንልካለን ። ከታች ባለው ሊንክ ይጎብኙን👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAENXyUTam6WMV6_hmg
2019/08/23 08:57
#ናቲ የሚባል ሰው ከመብዛቱ የተነሳ ዝም ብለህ መንገድ ላይ "ናቲ" ብትል 7 ሰው ዞር ብሎ አቤት ይልሃል።
2019/08/23 00:19
አንድ ጀለሴ አስተማሪው ጥያቄ ጠይቆ ሁሉም እጅ ሲያወጣ አሱም ብቻውን ላለመቅረት አውጥቶ አንተ ተነስ ሲለው... : #አይ_ብብቴን_አሳክኮኝ_ነው።
2019/08/22 23:24
አንዱ እኔ ሳልፍ እየሮጠች🏃‍♀ ያልተከተለችኝ ያልተሰለፈችልኝ ሴት የለችም ብሎ ያዝገኛል... 🚕 #ማነህ_ወንድሜ_የታክሲ_ሹፌር_ነህ_እንዴ
2019/08/22 22:57
••●◉Stay with, @Mudenyaz
2019/08/22 22:49
ከአንድ የቦሌ ልጅ ጋር እቤት ሔደን Mother #ገንፎ ስታቀርብ... = = = #Oh_God_ትንሽዬ_Volcano
2019/08/22 19:11
••●◉Stay with, @Mudenyaz
2019/08/22 18:50
ዛሬ ከፆም ፈቺው በላይ ቀበቶ ፈቺው ይበዛል
2019/08/22 18:20
አንዱ ዛሬ እናቱ ዶሮ🐓 እረድ ስትለው ፈርቶ ... : ለምን እራሱን እንዲያጠፋ አንገፋፋውም አላለም #ለመላው_የኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ልጆች በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሳቹህ..!
2019/08/22 11:15
#ሲኦል_እንድትገባ_ተፈርዶብህ ሲእል በመሙላቱ ወደ ገነት መለኣኩ ይዞህ ሊሄድ ሲል፤ ሲኦል ያሉ ጓደኞችህ... : #እንጠጋጋለታለን
2019/08/22 10:15
#እሷ፡ የሰራሀቸው ቪዲዮ ተመችተውኛል ግን... #እኔ፡ ግን ምን...? #እሷ፡ እንደ Hollywood ፊልሞች መሀል መሀል ላይ Sex ቢኖር አሪፍ ነው። #እኔ፡ ብቃ ጣጣ የለውም የሴቷን ካራክተር አንቺ ትሰሪዋለሽ😜😂🙈
2019/08/22 09:43
ታክሲ አጥቼ በእግሬ እየተከራተትኩ አንዷን የቦሌ ልጅ አገኘኋት እና እናቱ #ባስ🚌 የቱጋ አገኛለሁ #የቦሌ_ልጅ ፡- ልትገዛ ነው🤣🤣
2019/08/21 23:03
ኢትዮጽያ ውስጥ እየተስፋፋ ያለ ነገር ጥቀስ ሲባል... * * * ዘረኝነት፣ ድህነት፣ አካውንቲንግ ተማሪ
2019/08/21 21:49
በየታክሲው ግፊያ ብር እየተዘረፍኩ፡ በየሰልፉ ቦታ ቦርሳ እየተነጠኩ፣ ልትስሚኝ ስትቀርቢ እጄን ኪሴ ከተትኩ : ••●◉Join us @Mudenyaz
2019/08/21 21:40
ልብሷን እያወላለቀች... "ግን እንድፀፀት እንዳታደርገኝ ልቤን እንዳትሰብረው" ትለዋለች! ፡ ኧረ አጭር ነው እዛጋ አይደርስም🙊...! : ••●◉Share us, @Mudenyaz
2019/08/21 21:36
ባል እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለሁ አላት ድንግጥ ብላ ኧረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለሁ ያለው ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው። ተገርማ እያሰበችው በድጋሜ ግንባሯን ሳማት.... በመገረም ሆና ምን ተገኘ ዛሬ ብላ ጠየቀችው...? ባልም ዛሬ ቤተክርስቲያን ሔጄ የሚገርም ስብከት ሰማሁ ተማርኩኝ አላት... ሚስትም ባሏን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያደረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ብላ ጠቀቀችው? ፡ ባልም.... ጠላቶቻችሁን እንደራሳችሁ ውደዱ የሚል ብሏት እርፍ😳😜🤣 ✭ ✭ ✭ ••●◉Join us @Mudenyaz
2019/08/21 20:14
የ #Girl_Friendህን ስልክ📱 ስትነካካባት ደንግጣ ቶሎ ከተቀበለችህ .... #My_Brother እመነኝ አንደኛው Single ነህ 🤣
2019/08/21 15:52
ያልተማረ ሀብታም ደሃን የፈጠረ ይመስለዋል።
2019/08/21 14:19
ታናሽ ወንድምህ የዘንባባ ማር ነሽ እያለ ሲዘፍን ስትሰማው... : #ጥርስህን_ሳላረግፈው ኢትዮጺስን ነው በለኝ
2019/08/21 11:17
ቺኩ አልጋ ስር ሒል ጫማ አግኝታበት ይሄ ደግሞ የማነው ትለዋለች... ፡ #አምፑል💡 ስቀይር ስቀይር የማደርገው ነው።
2019/08/21 10:03
ጀለስ ከቤት ጤፍ ሰርቆ ሊሸጥ ሲወጣ እናቱ ደርሳበት ወዴት ነው ስትለው... * * * #የራሴን_እራሴ_ነኝ_የማስፈጨው😜
2019/08/21 09:18
" #She_has_passed_away " በአመታዊው የአካዳሚ ሪፖርት ካርድ ላይ ከአንድ ክፍል ወደ ቀጣዩ ክፍል መዘዋወራችሁን ለመግለፅ ሲባል በእንግሊዝኛው "She has passed away " ብሎ አስተያየቱን ከሚያሰፍር መምህር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!
2019/08/21 09:12
#_አኩራፊ_ሰው_ብዙ_ነገር_ያመልጠዋል፡፡ ባል ና ሚስት በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም፡፡ ሁለቱም በረጅም ትዝታ ተውጠዋል፡፡ መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰአታቸው ደረሰ፡፡ ድንገት ግን ባል አንድ ነገር ትዝ አለው፡፡ ነገ በጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ በረራ አለው፡፡ ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት፡፡ የነገው ስብሰባ እንዳያመልጠው" 11 ሰአት ቀስቅሺኝ " ብሎ በአፉ መናገር ሞት መስሎ ታየው እና ወረቀት ላይ " ነገ የስራ ስብሰባ ስላለብኝ ወደ ሌላ ሀገር እበራለሁ፡፡ አደራ 11 ሰአት ላይ ቀስቂሺኝ" ብሎ በወረቀት ላይ ፅፎ እሷ የምታይበት ቦታ አስቀምጦላት ምንም ቃል ሳይተነፍስ ተኛ፡፡ ጠዋት ሰውየው ከእንቅልፉ ሲነቃ ከጠዋቱ 3 ሰአት ሆኖ በረራውም ስብሰባውም አምልጦታል፡፡ እንዴት እንደዛ አስጠንቅቄ ነግሪያት አትቀሰቅሰኝም?" ብሎ በጣም ተበሳጨ፡፡ ከአልጋ ለመነሳት ሲሞክር አንድ ወረቀት ኮመዲኖ ላይ ተቀምጦ አየ፡፡ " 11 ሰአት ሞልቷል ተነስ ስብሰባው እንዳያመልጥህ " የሚል ፅሁፍ ተፅፎበታል፡፡ ✍ ማነው ስተት የሰራው? ማነውስ ልክ? ወዳጄ ሴትን ልጅ በተንኮልም ሆነ በፍቅር ልትበልጣት አትችልም፡፡ ዝምታ ደሞ መቼም መፍትሄ ሆኖ አያውቅም፡፡ 🗃 Join @Mudenyaz share😘 share😘
2019/08/20 22:19
ዘመድህን ፌስቡክ ላይ ፍሬንድ ማድረግ እኮ ችግር ነው "ያኔ ልጅ እያለሁ የካውያ ሶኬት ስሰካ ኮንታክት አድርጎ…" ምናምን ብዬ ስፖስት "አንተ ወረኛ🙊 የከሰል ካውያ አልነበር እንዴ የምትጠቀሙት?" ይልሃል😜 🔏 ✒️Join us, @Mudenyaz 🖋
2019/08/20 21:58
❤️ፍቅር ካለ ስለዛሬ ማሰብ እንጀምራለን፤ 💖 ነገን እናልማለን ፤ተስፋችን ይፈካል ፤💗የመኖር ጉጉታችን ይጨምራል፡፡💓 💖የልባችን ብርሀን የሚበራው በፍቅር ነውና ሁሌም ፍቅርን እናስቀድም፡፡💕 💞 #መልካም_ቀን 💕
2019/08/20 16:07
💕 #Top_10_ምክር_ለወዳጅ😍 1💞 ወዳጃችሁ ሲቃጠሉ ማገዶ አትጨምሩ የነሱን ሥጋ ከጨርስ የናንተን ይጀምራል! 2💞 ስለራሳችሁ ለማወቅ የግድ የአንድ ትምህርት ክፍል (Department) ተመራማሪ መሆን አይጠበቅባችሁም! 3💞 ሂሊናችሁን ሰው ይጠብቅልኛል ብላችሁ አሳልፋችሁ አትስጡ ! 4💞 የሰውን ልጅ መጥፎ ነው ከማለታችሁ በፊት መጥፎ ሆኜ ይሆን በሉ! 5💞 ፌስ-ቡክ ላይ ያለው ማሕበረሰብ በሚለቀው መረጃ አትበሳጩ! 6💞 እሳትን ያቃጥላል ለማለት እጃችሁን መክተት አይጠበቅባቹም! 7💞 ለሰው ልጅ ጠላቱም ሆነ ወዳጁ የገዛ አመለካከቱ ነው! 8💞 ሰው ወዳጁን በስኬት ጎዳናው ይመራል የተወዳጁ እጣ ፈንታ ግን በራሱ ስኬት ጎዳና ላይ ትጠብቀዋለች! 9💞 ያያችሁት ቅርጽ የነገሩ ትክክለኛው መጠን ላይሆን ይችላል! 💞#አስረኛው_ያነበባችሁትን_Like_አድርጉ💞
2019/08/20 16:05
#5_መንገድ_ለወንድ_ደስተኛ_ለመሆን_በሴት 1💕ደስተኛ ከምታደርግህ ጋር ሁን አስደስታትም 😁😁😁 2💕 ጊዜ ከምትሰጥህ ጋር ጣፋጭ ጊዜ አብረህ አሳልፍ ⏰⏰⏰ 3💕 ከምትንከባከብህ ጋር አብረህ ሁን💝💝 4💕ከምታፈቅርህ ሴት በፍፁም አትለይ ፍቅርን ስጣት እንደዚህ አይነት ሴት ማግኘት ከባድ ነው 💗💖 5💕 በመጨረሻም ማድረግ ያለብህ ነገር እነዚህ 4 ሴቶች እንደማይተዋወቁ አረጋግጥ...😜
2019/08/20 12:58
በጣም አማላይ መሆኔን ያወኩት ወባ እንኳን ጀለሶቼን ትታ በኔ ስትሳሳት ነው #My_brother በዛ ከንፈሯ ስትመጥኝ ይሀው ፈቅሯ ካቅሜ በላይ ሆኖ እያንቀጠቀጠኝ ነው🤷‍♂
2019/08/20 10:46
🎼#ከጊልዶ ጋር ድንገት ተገናኝተህ ለምን🎧 ዘፈን አልሰራልህም ሲልህ ድምፅ የለኝም ስትለው...🎶 #ይኸው_እያወራህ_አይደል😂😁
2019/08/20 09:57
#ብዙ_ሰዎች_ሲያፈቅሩ የሚሉት አባባል... የምትኖርለት ሰው ሲኖርክ ህይወት እራሷ ታጓጓለች #ልክ_ሲጣሉ _ደግሞ... ለቀረበኝ እንጂ ሲርቁኝ እሩቅ ነኝ😄😅🤣
2019/08/19 13:46
#ኢትዮጵያ_በአለም ላይ ደካማ #የኢንተርኔት አገልግሎት ካሏቸው ሀገሮች መካከል አንዷ ናት ብሎ መረጃው ያመለክታል። ጎግል ደግሞ በአለም ላይ #SEX የሚለውን ቃል በብዛት ጎግል ላይ ከሚፅፉ ሀገሮች መካከል ግምባር ቀደም አርጓታል። በደካማ ኢንተርኔት ሴክስ ሰርች ሲያደርግ እድሜውን የሚፈጅ ስብእናው የላሸቀ ህዝብ ነው ያለን። #ውድ_የተከበራቹህ_የቴሌግራም የቻናል አድሚኖች... ይህን ህዝብ የምናጠፋም ሆነ የምናስተምረው እኛው ነን። ጥቂት የማይባሉ ተከታዮች ይዘናል... ቻናላችንን ለበጎ ነገር እንጠቀምበት! #መልካም_ቀን...
2019/08/19 11:33
#የድሮ_ትውልድ_የሚያሥደነግጡት_ነገር ▪️HIV ▪️ጦርነት ▪️ዘመቻ ▪️የፈጣሪ ቁጣ * *** * * #የአሁን_ትውልድ_የሚያሥደነግጠው_ነገር Dear customer, You have used 75% of your Internet plan from gift Mobile Internet Package 25MB for 24 hours package. It will expire on 2019-07-11 at 16:38:38. Thank you, ethio telecom.😩 #የሚለው_ቴሌ_መልዕክት
2019/08/19 08:36
#የዚህ_ሃገር_ደንብ_አስከባሪ ደግሞ ቀኑን በሙሉ የመንገድ ላይ ነጋዴ ሲያባርር ይውልና ማታ ልብስ ቀይሮ ከነሱ ልብስ ይገዛል🙉🙊
2019/08/19 08:13
#ሆያ_ሆዬ... ሙሉውን ከላይ ባለው ሊንክ YouTube ላይ ያገኙታል👆👆
2019/08/18 23:22
〰〰〰〰#ዘመዶቹ〰〰〰〰 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ማታ ላይ ለአቶ ባል መልዕክት ይደርሰዋል፤ በስልክ፡፡ : ባልም ለወይዘሮ ሚስት “ነገኮ ዘመዶቼ እንመጣለን አሉኝ…” ብሎ የሰማውን ያጋራል፡፡ . #ሚስትም ተበሳጭታ፦ “ቆይ ለምንድነው የሚመጡት …” . #ባል፦“እሱንማ እኔ ምን አውቃለሁ ጉዳይ ይኖራቸው ይሆናላ፤ ብቻ በሰላም ነው ብለውኛል …” . #ሚስት፦ “ስንት ሆነው ነው የሚመጡት?” . #ባል፦“እሱንስ አልጠየኳቸውም እንዲሁ እንመጣለን ሲሉ እሺ አልኩ እንጂ …” . #ሚስት፦“ታዲያ የመጡ እንደሆነሳ?” . #ባል፦“አይ! … እንድንዘጋጅ ብዬ ነው መቼስ እንግዳ ሲመጣ ዝም አይባል …” . #ሚስት፦“እኔ ምንም የማዘጋጀው የለኝም… ቤቱን እንደሆነ ያውቁታል አዲስ አይደሉም … ” . #ባል፦“የሚገዛም ነገር ካስፈለገም ልገዛዛና ሰርተን እንጠብቃቸው እንጂ” . #ሚስት፦“ምንም አያስፈልግም ያለውን ይቀምሳሉ” . #ባል፦“ምን አለ …” . #ሚስት፦ “ውሃስ ቢሆን … ሌላ የማዘጋጀው የለኝም!” . #ባል፦“ኧረ ተይ … ሰው አለን ብለው አይደል ወደኛ መምጣታቸው… እንደገቡ እንኳ የሚቀማምሱት ብናዘጋጅ አይሻልም …” . #ሚስት፦“ይምጡና ያለውን አቀርብላቸዋለሁ" . . ይችኑ እንደተባባሉ ነጋ፡፡ ባልም በማለዳ ተነስቶ የቤቱን ሁኔታ ሲያይ ምንም የለም… ቁርስም የለም… ጭጭ… ጭጭ. ሚስትም ለጥ ብላ እንደተኛች አረፈደች፡ባል ሹልክ ብሎ ወጣ፡፡ ወዲያው የሚስት እናት፣ አባት እና ሌሎችም ተሰባስበው ከተፍ አሉ፡፡ ደንግጣ ተነስታ ተቀበለቻቸውና ወደ ባል ደወለች … . #ሚስት፦“ለምንድነው ዘመዶችሽ ይመጣሉ ብለህ ያልነገርከኝ” . #ባል፦“እንዴ! ነገሬሽ …” . #ሚስት፦ “ዘመዶቼ ይመጣሉ ነውኮ ያልከኝ!” . #ባል፦“አዎ! ያው ያንቺ ዘመዶችስ የኔ ማለት አይደሉ እንዴ!” . #ሚስት፦“እሺ አሁን ምን ላድርጋቸው” . #ባል፦“ሌላ ምን ታደርጊያቸዋለች አስተናግጃቸው እንጂ” . #ሚስት፦“የተዘጋጀ ደህና ነገር የለማ” . #ባል፦“ታዲያ ምን ይሻላል?” . #ሚስት“በቃ … ከምግብ ቤትም ቢሆን የሚበላ ነገር ገዛዝተህ ና እንጂ …” . #ባል፦“እኔ እንኳ አሁን መምጣት አልችልም፤ እቆያለሁ … አንቺን ምን አስጨነቀሽ … ለቤቱ እንደሆነ አዲስ አይደሉ … ያለውን ነገር ስጫቸው” . #ሚስት፦“ምንም ነገር የለምኮ!” . #ባል፦“ … ውሃም ቢሆን ስጫቸው.. ባይሆን ቁልፉን ለጎረቤት ሰጥተሽልኝ አብረሻቸው ሂጂ፡፡” * * * * * 〰Join & Share @Mudenyaz
2019/08/18 19:15
ሳቅሽ ደግ ሆኖ ያለ መከፋትሽ 😂 ደስተኛ ብትሆኚም ስጋት የሌለብሽ በወጣሽ በገባሽ ስትፍለቀለቂ 🤣 መስራት ስላልቻልኩኝ እያረፍሽ ሳቂ
2019/08/18 12:35
ፍቅረኛዬ❤️ ስሜ በድንገት ጠፍቶባት ተጠግቼ አቅፌ💕 ስሜን ላስታውሳት ሳም ሳም💋 እሽት እሽት ባደርጋት እንኳን የኔ ስም የራሷም ጠፋባት😜😘 #እስኪ_አንዴ_ሳቁባት😂
2019/08/18 11:07
ሆያሆዬ ጨፍረው 5 ብር ስሰጣቸው.... : ብር ከሌለህ ለምን ከኛ ጋር አትጨፍርም አ ሉ ኝ
2019/08/18 10:08
እንኳን አደረሳችሁ #መልካም_በአል
2019/08/18 09:11
ስምሽ ማነው? ....…… "#ጫልቱ_ባኛ" ስራሽ ምንድን ነው? ...... "#ሰራተኛ" መስሪያ ቦታሽ የት ነው?..... "#መገናኛ" ምን ቻናል ይመችሻል?... #ሙድ_እንያዝ_በእኛ ምን አይነት ወንድ ደስ ይልሻል?... "#ጉልበተኛ" ድንግል ነሽ?.... "ኧረ ማኛ..#ጩጬ_አታርገኛ" እሺ..ማን ወሰደው?......... "#ዘበኛ!"😂😜 * * * * * Join & Share @Mudenyaz * *
2019/08/18 08:12
🎧 ቴዲ አፍሮ ቢወደድ በዘፈኑ ነው🎤 ሀይሌ ቢወደድ በሩጫው ነው 🏃🏃 ግን እኔ ምለው 🤔 ኑሮ ምናባቱ ሰርቶ ነው የተወደደው😜
2019/08/18 01:04
ተማሪዎች ለምን ይወድቃለ??? 🤷‍♂🤷‍♂ 1 ዓመት 365 ቀን ነው በአመት ውስጥ ቅዳሜ እና እሁድ =104 ቀን #ቀሪ = 261 ቀን በአመት ውስጥ ያሉ በአላት = 35 ቀን #ቀሪ = 226 ቀን በቀን 8 ሰአት እንቅልፍ =122 ቀን #ቀሪ = 104 ቀን በቀን 1 ሰአት የጨዋታ ጊዜ = 15 ቀን #ቀሪ = 89 ቀን በቀን 2 ሰአት ለምግብ = 30 ቀን #ቀሪ = 59 ቀን በቀን 1 ሰአት ለወሬ = 15 ቀን #ቀሪ = 44 ቀን የፈተና ቀን =30 ቀን #ቀሪ 14 ቀን አመመኝ በአመት = 3ቀን #ቀሪ 11 ቀን በቀን 30 ደቂቃ የመንገድ = 7 ቀን #ቀሪ 4 ቀን ስብሰባ አለ = 3 ቀን #ቀሪ 1 ቀን ያቺ ቀን ልደትህ/ሽ ናት #እና_መች_አጥንተን_እንለፍ😁😂😜
2019/08/17 22:34
ማትሪክ 370 ካመጣው ጀለስህ ጋር እየሄዳቹ ድንጋይ ሲያደናቅፈው ወድቀህ ነበር ጌታ አወጣህ ስትለው.. #አሽሙር_መሆኑ_ነው😏
2019/08/17 22:28
..................................ስሙኝማ የሚገርማቹ ሚስቴ በትንሽ በትልቁ በጣም ብስጩ ከመሆኗ የተነሳ በቀደም የገዛሁላት ሂዩማን ሄሯ ሁላ ሸብቷል!!😜
2019/08/17 20:39
​#ባለፈው_አመት_ከሰማኋቸው_የሆያሆዬ_ግጥሞች_መካከል_የዘንድሮውን_በቅርብ_ቀን_ይጠብቁን ♔︵♡┈┈┈••✦♔✦••┈┈┈♡︵♔ እዛ ማዶ አንድ አንበሳ እዚ ማዶ አንድ አንበሳ ሁሌም ኑርልን ለማ መገርሳ ♔┈┈┈••✦ እዛ ማዶ ትልቅ ተራራ እዚ ማዶ ትልቅ ተራራ አፍቃሪክ ይብዛ እንደ ቻንድራ ♔┈┈┈••✦ እዛ ማዶ አንድ ፋፋ እዚ ማዶ አንድ ፋፋ ዘይት ይድረሶት ያለወረፋ ♔┈┈┈••✦ እዛ ማዶ ይታያል ቃና እዚ ማዶ ይታያል ቃና ቆንጆ ልጅ ውለዱ እንደ ሞሪና ♔┈┈┈••✦ እዛ ማዶ አንድ አካፋ እዚ ማዶ አንድ አካፋ በጋሼ ቤት መብራት አይጥፋ ♔┈┈┈••✦ እዛ ማዶ ጥርሱ ወለቀ እዚ ማዶ እንባው ደረቀ አዛኝ አባት ኖት እንደ ደመቀ ♔┈┈┈••✦ እዛ ማዶ አንድ እስታዲየም እዚ ማዶ አንድ እስታዲየም ቶሎ ይድረሶት ኮንዶሚኒያም ♔┈┈┈••✦ እዛ ማዶ አንድ እንጀራ እዚ ማዶ አንድ እንጀራ እቴቴ እና ባሏ ዛራ እና ቻድራ ♡┈┈┈••✦ እዚያ፡ማዶ፡አንድ፡ሳሙና እዚ፡ማዶ፡አንድ፡ሳሙና የኔማ፡አብይ፡ፀረ፡ሙስና ♡┈┈┈••✦ እዛ ማዶ አንድ ሺልጦ እዚ ማዶ አንድ ሺልጦ አንጀቴ አለቀ በአተት ተልጦ ♔┈┈┈••✦ እዛ ማዶ 1 የቀን ጅብ እዚ ማዶ 1 የቀን ጅብ ልክ እንደ እትዮጽያ ታሪክህ ያብብ ♡┈┈┈••✦ እዚያ፡ማዶ፡አንድ ገመድ እዚ ማዶ አንድ ገመድ ሁሉም ይውደዶት እንደ አብይ አህመድ ♡┈┈┈••✦ እዚያ፡ማዶ፡አንድ አካፋ እዚ ማዶ አንድ አካፋ ከሙድ እንያዝ ቀልድ እንዳይጠፍ ✦••┈┈┈♡┈┈┈••✦ ┈┈┈Teke••●◉❖◉●••Man┈┈┈ #እንኳን_ለቡሄ_በዓል_በሰላም_አደረሳችሁ Join us, @Mudenyaz
2019/08/17 19:25
አንድ ልብስ ለብሶ ሳምንት ሙሉ የማይቀይረውን ልጅ ስሙን ምን ቢሉት ጥሩ ነው... 👕👖👟 #Profile_picture
2019/08/17 13:24
#ሀበሻ ፀበል ቅመሱ ብሎ ጠርቶ ... : አረቄና ጠጅ እያቀመሰ ወደ ሲኦል የሚያስገባህ ሀይማኖተኛ PPL ነው።😂
2019/08/17 11:55
የዘመኑ ፈሎች ቡሄ ጨፍረው ሙልሙል ዳቦ ስትሰጣቸው... : #ኧረ_ሰውዬ🤷‍♂ ሼም የለህም እንዴ በል አመድ ውረድ እንደውም በባንክ አካውንታችን አስገባልን።
2019/08/17 11:08
እኛ ኢትዮጽያዊያን ሻይ ቡና እንበል ተባብለን ☕️ #ቢራ_የምንጠጣ_ድንቅ_ፍጥረት_ነን
2019/08/17 10:51
አንድ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና የሚሰራ ጀለሴ ትልልቅ ሰዎች ስልካቸው Airplane Mode✈️ ሆኖባቸው አውሮፕላኑን አጥፋልን ሲሉት... : #Father_ይሄን_ጉዳይ ከአየር መንገድ ጋር ተነጋግሬ የምጨርሰው ስለሆነ 800 ብር ይከፍላሉ።
2019/08/17 10:46
➹ ዕድሌ_ነው ➹ ❦ ዕድሌ ነው... በሚስት ልወሰን እኔ ትዳር ሲያምረኝ ሳታገባ ምትቆይ አንድም ሴት አትገኝ ❦ ዕድሌ ነው... እኔ ዲግሪ ስይዝ ዲግሪ ዋጋ ያጣል ገንዘብ ያለው ሁሉ ዶክትሬት ያመጣል ❦ ዕድሌ ነው... እኔ መድረክ ስይዝ ይፈታል ጉባኤ፤ እኔ መጾም ሲያምረኝ ይሆናል ትንሣኤ ❦ ዕድሌ ነው... በቁርባን ለመኖር ንሰሐ ስገባ አቁራቢው ፖትልኮ ቤተመንግሥት ገባ ❦ ዕድሌ ነው... እኔ ኳስ ስገዛ ሜዳው ይታረሳል እኔ ቤት ሲኖረኝ ሰፈሬ ይፈርሳል ❦ ዕድሌ ነው... ለተሾመ ሁሉ እንዳልኖርሁ ስለፋ እኔ አለቃ ስሆን የሚታዘዝ ጠፋ ❦ ዕድሌ ነውና... ከዕለታት አንድ ቀን መንገሤ ባይቀርም እኔ ንጉስ ስሆን ሀገሪቶ አትኖርም፡፡ ❦ ❦ I'm @Teke_Man Join @Mudenyaz
2019/08/16 22:36
••●◉Stay with, @Mudenyaz
2019/08/16 20:39
ሚሽቴ:- ፍቅር ባንተ ስልክ ጌም ልጫወት? የዋሁ እኔ:- ይቻላል የኔ ቆንጆ ሚሽቴ:- ቤቲ ማነች? የዋሁ እኔ:- ስንተኛው level ነው ማሬ? 😁😂😂😁😁😂🤣
2019/08/16 18:50
#አስተማሪው "ጎበዝ እስኪ ለሊት ለሊት የሚነሳ?" ሲል እጅህን አውጥተህ " ለስንተ ሰአት ታጠናለህ?" ሲልህ : #ኧረ_እኔ_ልሸና_ነው😂
2019/08/16 13:53
ለቅሶ ቤት ገብቶ ምግቡን ድብን አርጎ ከበላ በኃላ ካመት አመት ያድርሰን ብሎ ወጣ😱😱 #ጀለስ_ሆያሆዬ ጭፈራ ላይ ያለህ መሰለህ እንዴ 😡
2019/08/16 13:25
“አይገርምህም ለዚህ #ሽሮ ህዝብማ እኔ #ጥብስ ነኝ” አላለችም? 🙊🙉😏 ለዚህ ነዋ የብዙዎች ፆም መፍቻ የሆንሽዉ 😜 እሄን አለ ብላቹ ሰምና ወርቅ ለማዉጣት የምትታገሉ ነገረኛ ሰዎች አርፋቹ ተቀመጡ 😂🤣 🤝 Join & Share @Mudenyaz
2019/08/16 13:12
••●◉Stay with, @Mudenyaz
2019/08/16 09:15
#Italian_Relationship: 1st day= Sex 2nd day= Sex again. #French_Relationship: 1st day = movies & kiss 2nd day = Sex 3rd day = Sex again #British_Relationship: 1 day= hangout & kiss 2nd day = kiss & hug 3rd day= kissing, hug and smooching 4th day = sex and more sex #American_Relationship: 1st day= Date 2nd day= Hug 3rd day= Hug again (warmly) 4th day= Kiss 5th day= Long kiss 6th day= Sex #African_Relationship: 1st day= Pizza 2nd day= shisha 3rd day= french fries 4th day= Agree 5th day= Date 6th day= Date again 7th day= Date again with three of her hungry friends or cousins. 8th day= Date & Hug 9th day= Tried to peck but failed. 10th day = Peck 11th day= Tried to kiss but failed. 12th day= kiss 13th day= Long kiss 14th day= Tried to have sex but failed. 15th day= Tried to have sex but quarrelled 16th day= Didn't talk to each other 17th day= Malice till the next day 18th day= The man called but the woman didn't pick 19th day= The man called, the woman picked and asked: "what is it?" The man apologize and the woman replied: "Leave me alone, am not that type of girl" The man continued to beg till the next day. 20th day= The woman accepted the unwarranted apology 21st day= Hug 22nd day= Long hug 23rd day= Kiss 24th day= Long kiss 25th day= Tried to have sex but the woman complains that her phone is bad. Guy promises to buy her a new one. 26th day= Tried to have sex but the woman said until he buys the phone 27th day= Tried to have sex but the woman asked: "where is the phone? U are not serious, call me when you are serious" 28th day= Rape. 29th day= Police case. ▫️▪️ ▫️Join us @Mudenyaz ▪️
2019/08/15 23:42
#ዛሬ_ደሞ_አንዱ_ምን_ይለኛል : እኔ በኢትዮጵያዬ አልደራደርም ባገኘሁት ዋጋ ነው የምሸጣት🙊🙉🙈
2019/08/15 23:15
​〰〰〰👤#ግራ_አውለኝ〰〰〰 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 አባቴ ተነስቶ ጠዋት በማለዳ ቀኝ አውለኝ አለ ቦርሳ እያሰናዳ እናቴም ተነስታ ከዚያም ተኳኩላ ወደ ስራ ሔደች ቀኝ አውለኝ ብላ እህቴም ቀጥላ እየዘፍፈነች ቀኝ አውለኝ ብላ እሷም ተሰደደች ለኔ ባይነግሩኝም መቼ እንደሚመጡ ቀኝ አውለኝ ብለው ሁሉም ከቤት ወጡ እኔ ሰልፍ አልወድም ግርግር ሰለቸኝ በግራ አውለህ ነፃነቱን ስጠኝ። 🎼💚💛❤️🎼🎶 〰〰ገጣሚ ተካበ ግርማ✍
2019/08/15 23:03
#ሴት_መልከፍ ሱስ የሆነበት ጓደኛዬ... ነፍሰጡር ሴት ባጠገቡ ስታልፍ "እሙዬ አትውለጅው ያምርብሻል"😁😂
2019/08/15 20:06
#ነብይ_እከሌ Church ሄደህ ሲፀልይልህ... ቤትህ ይታየኛል.. ቤትህ ገባሁ ሲልህ.. #ንገረኝ_መብራት_መቷል😳😂
2019/08/15 11:26
ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው። #ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን
2019/08/15 10:38
#ቀጣሪ ፡ - ደሞዝ መነሻ 2ሺ ብር ነው ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ይጨመርልሀል! . #ተቀጣሪ ፡- በቃ ትንሽ ቆይቼ እመጣለሁ 🤔
2019/08/15 09:48
1